የሕይወት ቅመሞች🇪🇹


Гео и язык канала: Иран, Фарси
Категория: не указана


#Official_የሕይወት ቅመሞች🇪🇹_Telegram_channel
ውድ የዚ ግሩፕ ቤተሠቦች የሕይወት ቅመሞች የሚለውን ቻናላችንን
ስለተቀላቀላቹ እናመሠግናለን።
❇የሕይወትዎን ቅመም ቀምመው ይጠቀሙበት🇪🇹
@yohannesclub
https://t.me/joinchat/TAT6Dv1oaYz5wWU_

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Иран, Фарси
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


Репост из: ሞአ አንበሳ።
ንባብ ለአዕምሮ ጠብታ ማር ነው።:
አንድን ሃገር ለማጥፋት የኒውክሌር ቦምብ ወይም ረዥም ርቀት ተወንጫፊ ሚሳኤል አያስፈልግም። የትምህርት ጥራቱን ዝቅ ማድረግ ብቻ ይበቃል።

ያኔማ

ህመምተኞች በቀሽም ዶክተሮቻቸው እጅ ይሞታሉ

ህንፃዎች በማይረቡ መሃንዲሶች እጅ ይደረመሳሉ

ገንዘብ በአላዋቂ ኢኮኖሚስቶች እጅ ይባክናል

የሰው ልጅ መንፈስ በሆዳም የሃይማኖት አስተማሪዎች እጅ ይላሽቃል

ፍትህ በኢፍትሃዊ ዳኞች እጅ ይበደላል።

የትምህርት ጥራት መውደቅ የሃገርም መውደቅ ነው።መልካም ቀን




Репост из: ሞአ አንበሳ።


Репост из: ሞአ አንበሳ።


Репост из: Неизвестно
💽 "ንግስቴ" ተለቀቀ
ቴዲ አፍሮ ለ ሚስቱ ያቀነቀነላት ነጠላ ሙዚቃ ተለቀቀ ዳውንሎድ ማድረግ ሳይጠበቅባቹ PLAY የሚለውን ነክታቹ አድምጡት ❤️
‼️👇👇👇👇


Репост из: ሞአ አንበሳ።


⚜⚜JOHN WAVE⚜⚜
____

🔘ምርጥ የሙሉ ቀን ዌቭ በአጭር ግዜ ያድግላቹሀል።

👁𝑽𝑰𝑬𝑾👁 ከሌለው ማንም እነዳያየኝ እንዳያዝገኝ🌐

🌟𝑨𝑩𝑶𝑽𝑬🌟 ከ2k-500k እማይደርብ እማይደልት

☑️ሁለት የሚስብ ሊንክና አድሚን ይዛችሁ ኑ

ሊንካችሁ ፍፁም ከ❌𝑷𝑶𝑹𝑵𝑶𝑮𝑹𝑨𝑷𝑯𝒀❌ የፀዳ ይሁን።

🤝በታማኝነት እና 🌐በእኩል መጠን እንሰራላቹሀለን

♨️ማስጠንቀቂያ♨️ 𝑽𝑰𝑬𝑾 የሌለው ወደኔ መምጣት እንዳያስብ

ከ15ቻናል በላይ አንቀበልም
ለመመዝገብ
📩📩📩📩📩📩📩📩📩📩📩📩
@ANFIELD125
@ANFIELD125
@ANFIELD125
#spam ለሆናቹህ ➩ @JOHN_13_BOT
#VIPም አለን 👇👇👇👇
በ 5 ብር ➩ 15 MEMBER
በ 10 ብር ➩ 25 MEMBER
በ 15 ብር ➩ 35 MEMBER
PROMOTIN ለምትፈልጉ ➩ @JOHN_PROMOTION_BOT


Репост из: ሞአ አንበሳ።
ተስፋሽን ፈራሁት!

የደጅሽ አበባ፣ እምቡጥ ሲይዝልሽ፤
የአንቀልባሽ ህጻን፣ ጠብቶ ሲያገሳልሽ፤
ደስታሽን አይቼ፤
ተስፋሽን ቃኝቼ፤
.....ነገሽን ፈራሁት።

እምቡጥ የሚያመክን፣ አመዳይ ትላትል፣ ተምች በሞላበት፤
እምቡጥ የሚቀጥፍ፣ ሰው በሚኖርበት፤
.........በእኔና አንቺ አለም፤
ማንቦጥ መታጨት ነው፣
መውለድ መከተብ ነው፣
.........የዘላለም ሀዘን፣ የዘላለም ህመም።
.....

✍🏽 ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ
©የተስፋ ክትባት




Репост из: ሞአ አንበሳ።
💠ይሳካል ይሆናል!

"ትልቅ ህልም ካለህ ሁሌም አሁን ያለህን ያጣኸውን፣የሌለህን ፣ጎዶሎህን ወይም ያለህበትን ሁኔታ ሳይሆን መድረሻህን እያየህ ወደ ህልምህ እሩጫህን ቀጥል አንድ ቀን ያየኸውን ትሆናለህ።ይሄ እውነት ነው።ትልቅ ፅናት መስዋትነት እና ትግስትን ይፈልጋል ይሳካል ይሆናል።

መልካም ቀን!


Репост из: @Hayele Best World Taekwondo Club &Gym
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram


Репост из: ሞአ አንበሳ።


Репост из: ሞአ አንበሳ።
Kiya tesfaye።
palesaver lith is aquialty
+251922578837
+251985178091!aderss
Jakros tk5 side or santeral hotel side




Репост из: ሞአ አንበሳ።


Репост из: ሞአ አንበሳ።
💠ይሳካል ይሆናል!

"ትልቅ ህልም ካለህ ሁሌም አሁን ያለህን ያጣኸውን፣የሌለህን ፣ጎዶሎህን ወይም ያለህበትን ሁኔታ ሳይሆን መድረሻህን እያየህ ወደ ህልምህ እሩጫህን ቀጥል አንድ ቀን ያየኸውን ትሆናለህ።ይሄ እውነት ነው።ትልቅ ፅናት መስዋትነት እና ትግስትን ይፈልጋል ይሳካል ይሆናል።




Репост из: ተመስገን አብይ _ Psychologist
እኔ እንደሚገባኝ ሰው የሚኖረው እንዲሁ ሁሉም ነገር ቀርቦለት አይደለም። ይልቅስ የምንፈልገውን ወደ ራሳችን ለማቅረብ እንኖራለን እንጂ። ወደ ራሳችን ለማቅረብ በምንፈልገው መጠን ልክ መውጣቶችና መውረዶች አሉት። እነዚህ ከፍና ዝቅ ደግሞ ማንነታችንን የምናጎለብትበት መሳሪያዎች ናቸው። አለመውጣት አለመውረድ አለመፈተን አይቻልም። የሚቻለው በፈተና ውስጥ ማለፍ ነው።

እስካሁን ስንት ነገሮችን አልፈን እዚህ ደርሰናል፤ ከዚህ በኋላስ ምን ያህል ነገሮችን የማለፍ አቅምና ውሳኔ አለን። በህይወት እስካለን ድረስ የምናልፋቸው ብዙ ነገሮች አሉ። መቻላችንን አፅንተን ወደፊት እንገሰግሳለን።

#ሰው_ሆኖ_የሚቻለው_መቻል_ነው!
👇👇👇👇
@temuabiy
@temuabiy
@temuabiy


Репост из: ሞአ አንበሳ።


Репост из: ሞአ አንበሳ።

Показано 20 последних публикаций.

44 800

подписчиков
Статистика канала