Репост из: ሞአ አንበሳ።
ንባብ ለአዕምሮ ጠብታ ማር ነው።:
አንድን ሃገር ለማጥፋት የኒውክሌር ቦምብ ወይም ረዥም ርቀት ተወንጫፊ ሚሳኤል አያስፈልግም። የትምህርት ጥራቱን ዝቅ ማድረግ ብቻ ይበቃል።
ያኔማ
ህመምተኞች በቀሽም ዶክተሮቻቸው እጅ ይሞታሉ
ህንፃዎች በማይረቡ መሃንዲሶች እጅ ይደረመሳሉ
ገንዘብ በአላዋቂ ኢኮኖሚስቶች እጅ ይባክናል
የሰው ልጅ መንፈስ በሆዳም የሃይማኖት አስተማሪዎች እጅ ይላሽቃል
ፍትህ በኢፍትሃዊ ዳኞች እጅ ይበደላል።
የትምህርት ጥራት መውደቅ የሃገርም መውደቅ ነው።መልካም ቀን