አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ dan repost
✍
ሁሉም ወደ እናት ፉርቃን!!
መግሪብ እየተቃረበ ነው: እኛ ደግሞ መግሪብን ቀድመን ፉርቃን መድረስ አለብን።
ልዩ እና ደማቅ የሆነ የኢጅቲማ ፕሮግራም;
ከመግሪብ በኋላ በትልቁ መስጂድ አል_ፉርቃን ተሰናድቷል!!
ፀሀይ ወደ ማረፊያዋ እያዘገመች; እኛም እሷን ቀድመን ወደ ማረፊያችን ፉርቃን ለመድረስ እሽቅድድም ላይ ነን!!
ተነሽ……… ተነስ……… ተነሱ
የፉርቃን ኢጅቲማ በጭራሽ አትርሱ!!
https://t.me/hamdquante