የአሳር መስጂድ ደርሶች


Kanal geosi va tili: Eron, Forscha
Toifa: ko‘rsatilmagan


📮 ይህ አዲስ አበባ አውቶቢስ ተራ በሚገኘው በታላቁ አሳር መስጂድ የሚዘጋጁ የተለያዩ የአቂዳ የፊቂህ የነህው የሶርፍ እና ሌሎችም ኢስላማዊ ትምህርቶችን በማስራጨት ላይ ትኩረት ያደረገ ቻናል ነው።
🎁 ለሌችም ይህን ኸይር ስራ በማሰራጨት የምንዳው ተቋዳሽ ይሁኑ።
🔗 https://telegram.me/asarders
ሐሳብ አስተያየት
@imamushamil

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Eron, Forscha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ dan repost
💥ቀጣይ ፕሮግራሞች⤵️

🕰ከመግሪብ ሰላት በኋላ፦
    ፉርቃን መስጂድ የደርስ ፕሮግራም የሚቀጥል ይሆናል።

🎙️በሸይኽ አቡል የማን አድናን ቢን ሁሰይን አል~መስቀሪ 
  🕌ፉርቃን መስጂድ


በተጨማሪ⤵️

🕰ከመግሪብ ሰላት በኋላ፦ በሸይኽ ሀዛዕ ኑር መስጂድ {ፉሪ} ለሚገኙ ወንድሞች ለየት ባለ መልኩ የሚደረግ ይሆናል።

🎙️ በሸይኽ አቡ ዐብዲላህ ሃዛዕ ቢን ሸረፈዲን አል አንሲይ አሏህ ይጠብቃቸው።

🕌 ኑር መስጂድ


አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ dan repost
የመግሪብ ፕሮግራም

🕰ከመግሪብ ሰላት በኋላ፦
    ፉርቃን መስጂድ የደርስ ፕሮግራም የሚቀጥል ይሆናል።

🎙️በሸይኽ አድናን  🕌ፉርቃን መስጂድ


በተጨማሪ⤵️

🕰ከመግሪብ ሰላት በኋላ፦ በሸይኽ ሀዛዕ ኑር መስጂድ {ፉሪ} ለሚገኙ ወንድሞች ለየት ባለ መልኩ የሚደረግ ይሆናል።

🎙️ በሸይኽ ሀዛዕ 🕌 ኑር መስጂድ


አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ dan repost
💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️

💐ልዩ የደርስ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ከታላቁ ፉርቃን መስጂድ።

🏡 በአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የtelegram Chanel።


🎙️ በሸይኽ አቡ ዐብዲላህ ሃዛዕ ቢን ሸረፈዲን አል አንሲይ አሏህ ይጠብቃቸው።

🚧ቶሎ
    🚧ገባ
        🚧በሉና
            🚧አዳምጡ ‼️


🔄 Play ▶️ ────◉ 7:20 AM

👇 ሙሀደራውን ለመከታተል👇
📎
https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream


አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ dan repost
📮📮📮 እንዳያመልጣችሁ


🚧 ሙሐደራው እንደቀጠለ ነው 🚧
አሁን
🎙️ሸይኽ አቡ ዐብዲላህ ሃዛዕ ቢን ሸረፈዲን አል አንሲይ
ጨርሰው!!
🎙️ሸይኽ አቡል የማን አድናን ቢን ሁሰይን አል~መስቀሪ 
ገብተዋል
!!
🔄 Play ▶️ ────◉ 8:00 AM

👇 ሙሀደራውን ለመከታተል📮 ገብቷል!!
📎
https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream


አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ dan repost
💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️

💐ልዩ የሙሐደራ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ከታላቁ ፉርቃን መስጂድ።

🏡 በአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የtelegram Chanel።


🎙️ በሸይኽ አቡ ዐብዲላህ ሃዛዕ ቢን ሸረፈዲን አል አንሲይ አሏህ ይጠብቃቸው።

🚧ቶሎ
    🚧ገባ
        🚧በሉና
            🚧አዳምጡ ‼️


🔄 Play ▶️ ────◉ 7:20 AM

👇 ሙሀደራውን ለመከታተል👇
📎
https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream


አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ dan repost

    የዕሮብ ውሎ በደርስ ተሞሽሮ!!

   በሰለፍዮች ኮከብ ደምቃ ያመሸችው ፉርቃን ውሎዋንም በመሻኢኾች እና በመድረሳ ልጆች ለማፍካት ቀጠሮ ይዛለች!!


  ነገ (ዕለተ ዕሮብ) ቀን ሙሉ በሁለቱም መሻኢኾች መስጂድ አል_ፉርቃን ላይ ለመድረሳ ተማሪዎች ለየት ያለ የደርስ ፕሮግራም ይደረጋል።



  ፕሮግራሙ ለየት ባለ መልኩ ለመድረሳ ተማሪዎች የሚደረግ የደርስ ፕሮግራም ሲሆን; ከወንድም ይሁን ከሴት መገኘት የሚችል ሁሉ መሳተፍ ይችላል!!

  ፕሮግራሙ የሚደረገው ቀኑን ሙሉ ሲሆን ቦታው መስጂድ አል_ፉርቃን ነው!!

  ለዚህም ሲባል በነገው ዕለት አጠቃላይ አዲስ አበባ ያሉ የሰለፍዮች መድረሳዎች ዝግ ይሆናሉ!!

  ረፋድ 🕰3:00 ሰዓት ሲሆን የሁሉም መድረሳ ተማሪዎች ፉርቃን መስጂድ ተገኝተው ፕሮግራማቸው መከታተል ይኖርባቸዋል!!



በነገው ፕሮግራም የሚቀሩ ኪታቦች ዝርዝር…………
🪑በሸይኽ አቡል የማን ዓድናን የሚጀመሩት
📚عقيدة سفيان الثوري
📚كتاب الصيام من كتاب عمدة الاحكام
📚فضائل القرآن للامام النجدي.


🪑በሸይኽ አቡ ዐብደላህ ኸዛእ አል_ዓንሲ የሚጀመሩት;
📚نواقض الإسلام
📚زاد الصغار
📚باب الاعراب من متن الاجرومية






💻ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነው "አል_ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ" ነው!!
https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio
   


አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ dan repost
💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️

💐ልዩ የሙሐደራ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ከታላቁ ፉርቃን መስጂድ።

🏡 በአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የtelegram Chanel።


🎙️በሸይኽ አቡል የማን አድናን ቢን ሁሰይን አል~መስቀሪ አላህ ይጠብቀው።

🚧ቶሎ
    🚧ገባ
        🚧በሉና
            🚧አዳምጡ ‼️


🔄 Play ▶️ ────◉ 7:20 AM

👇 ሙሀደራውን ለመከታተል👇
📎
https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream


አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ dan repost

    ሁሉም ወደ እናት ፉርቃን!!

  መግሪብ እየተቃረበ ነው: እኛ ደግሞ መግሪብን ቀድመን ፉርቃን መድረስ አለብን።


ልዩ እና ደማቅ የሆነ የኢጅቲማ ፕሮግራም;
   ከመግሪብ በኋላ በትልቁ መስጂድ አል_ፉርቃን ተሰናድቷል!!


  ፀሀይ ወደ ማረፊያዋ እያዘገመች; እኛም እሷን ቀድመን ወደ ማረፊያችን ፉርቃን ለመድረስ እሽቅድድም ላይ ነን!!


    ተነሽ……… ተነስ……… ተነሱ
የፉርቃን ኢጅቲማ  በጭራሽ አትርሱ!!





https://t.me/hamdquante


አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ dan repost
💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️

💐ልዩ የሙሐደራ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ከታላቁ ፉርቃን መስጂድ።

🏡 በአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የtelegram Chanel።


🎙️በሸይኽ አቡል የማን አድናን ቢን ሁሰይን አል~መስቀሪ አላህ ይጠብቀው።

🚧ቶሎ
    🚧ገባ
        🚧በሉና
            🚧አዳምጡ ‼️


🔄 Play ▶️ ────◉ 7:20 AM

👇 ሙሀደራውን ለመከታተል👇
📎
https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream


አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ dan repost
💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️

💐ልዩ የሙሐደራ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ከታላቁ ፉርቃን መስጂድ።

🏡 በአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የtelegram Chanel።


🎙️በሸይኽ አቡ ዐብዲላህ ሃዛዕ ቢን ሸረፈዲን አል አንሲይ አሏህ ይጠብቃቸው።

🚧ቶሎ
    🚧ገባ
        🚧በሉና
            🚧አዳምጡ ‼️


🔄 Play ▶️ ────◉ 7:20 AM

👇 ሙሀደራውን ለመከታተል👇
📎
https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream


عن جابرٍ رَضِيَ اللهُ عنه، عنِ النبيِّ صلَّى اللهُ عليه وسلَّم قال: ((يومُ الجُمُعةِ اثنا عَشرَ ساعةً، فيها ساعةٌ لا يُوجَدُ مسلمٌ يسألُ اللهَ فيها شيئًا إلَّا أعْطاه؛ فالْتَمِسوها آخِرَ ساعةٍ بعدَ العصرِ  
የጁሙአ ቀን አንዲት ሰአት አለች በዛ ሰአት አላህን  ሚጠይቅ 
ሙስሊም  አይኖርም  የጠየቀውን
ቢሰጠው እንጂ   የመጨረሻዋ ሰአት ተጠባበቋት ከአስር በኋላ

በዱአ በርቱ እኔንም እንዳትረሱኝ አደራ


🎁 ለሌሎችም ይህን ኸይር ስራ በማሰራጨት የምንዳው ተቋዳሽ ይሁኑ።
ቻናላችንን shere
👇👇👇👇

https://t.me/asarders




🛍اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمدﷺ

✅የጁሙአ ቀን ሱናዎች✅


‏💐سنن يوم الجمعة

1⃣ 💐 الغسل

2⃣  💐    الطيب

3⃣ 💐 السواك

4⃣💐 لبس الجميل

5⃣💐 قراءة سورة الكهف

6⃣ 💐التبكير لصلاة الجمعة

7⃣ 💐الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي

1⃣🍒ገላን መታጠብ

2⃣🍒 ሽቶ መቀባት

3⃣🍒ሲዋክ መጠቀም

4⃣🍒 ጥሩ ልብስ መልበስ

5⃣🍒 ሱረቱል   ካህፍን መቅራት

6⃣🍒 ለጁመዓ ሶላት መሄድ

7⃣🍒 በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋትን ማብዛት


መልእክት አርፍዶ ለገባ

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
🌴  አርፍደው ከመጡ የሰው ትከሻ ላይ እየተረማመዱ ሶፍ ውስጥ ከመግባት መቆጠብ,
🌱 ኹጥባን በጥሞና ማዳመጥ,
🌿 ሌላ ሰው ቢያወራም ዝምበል አለማለት እና
🍀 ሶላት ካለቀ በኋላ ያመለጣቸውን ሰዎች ሶላት ሳይቆርጡ ረጋ ብሎረ መውጣት ይኖርብናል


👇👇👇shere ጆይን  ያርጉለሌሎችም ያጋሩ
👇👇👇


https://t.me/asarders
https://t.me/asarders
https://t.me/asarders




በኡስታዝ፦ አቡ አብድላህ አብድልቃድር አላህ ይጠብቀው።

አዲስ ደርስ

የኪታቡ ስም👇
لأبي اليمان عدنان حسين أحمد المصقري

📚الأربعون في فضل    الصيام📚

🛣ቦታ አሳር መስጂድ አውቶቢስ ተራ

⏱ሰዐት ከመغሪብ እስከ ኢሻ 

ደርስ ቁ 12

የደርሱ የድምፅ ቅጂ የሚለቀቅበት ቻናል
👇👇👇👇

https://t.me/asarders/

የኪታቡ  pdf ለማግኘት
👇👇
https://t.me/asarders/15986


ጥያቄና  መልስ 

በኡዝታዝ አቡ  አብደላ  አብድል  ቃድር

1 ክፍቱን ባደረ ውሐ ውዱእ ማረግ እንዴት ይታያል

2 ክርስታን ሴት ማግባት እንዴት ይታያል

ሌሎችም

https://t.me/asarders


በኡስታዝ፦ አቡ አብድላህ አብድልቃድር አላህ ይጠብቀው።

አዲስ ደርስ

የኪታቡ ስም👇
لأبي اليمان عدنان حسين أحمد المصقري

📚الأربعون في فضل    الصيام📚

🛣ቦታ አሳር መስጂድ አውቶቢስ ተራ

⏱ሰዐት ከመغሪብ እስከ ኢሻ 

ደርስ ቁ 11

የደርሱ የድምፅ ቅጂ የሚለቀቅበት ቻናል
👇👇👇👇

https://t.me/asarders/

የኪታቡ  pdf ለማግኘት
👇👇
https://t.me/asarders/15986


በኡስታዝ፦ አቡ አብድላህ አብድልቃድር አላህ ይጠብቀው።

አዲስ ደርስ

የኪታቡ ስም👇
لأبي اليمان عدنان حسين أحمد المصقري

📚الأربعون في فضل    الصيام📚

🛣ቦታ አሳር መስጂድ አውቶቢስ ተራ

⏱ሰዐት ከመغሪብ እስከ ኢሻ 

ደርስ ቁ 10

የደርሱ የድምፅ ቅጂ የሚለቀቅበት ቻናል
👇👇👇👇

https://t.me/asarders/

የኪታቡ  pdf ለማግኘት
👇👇
https://t.me/asarders/15986


🚨 #የኹጥባ_ትርጉም_ከወልቂጤ

🎧 « የሻዕባን ወር ትሩፋቶች »
🎧 « البيان في فضائل شهر شعبان »

🎤 በታላቁ ወንድማችን አቡ የህያ ኢልያስ አወል አላህ ይጠብቀው።

🕌 በሱናህ መስጂድ (ወልቂጤ)

📅 በቀን 16/05/2017 EC

🎧 ድምፁን ለማግኘት ↴
🔗
https://t.me/selefy/5643
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
🔗
t.me/Abu_Yehya_ilyas_Awel/6039

https://t.me/asarders


አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ dan repost
💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️

🌍 ዱንያ እና ስደት
🌏

♻️ በሚል ርዕስ ልዩ የሙሐደራ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት።

🏡 በአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የtelegram Chanel።

🎙️ በኡስታዝ አቡ አብድረህማን አብራር ቢን ሙሓመድ አላህ ይጠብቀው።

🚧ቶሎ
    🚧ገባ
        🚧በሉና
            🚧አዳምጡ ‼️

👇 ሙሀደራውን ለመከታተል👇
📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.