አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ dan repost
🇵🇸
Palestine
አልሃምዱ ሊላህ… አልሃምዱ ሊላህ… አልሃምዱ ሊላህ!!
ቢያንስ ቢያንስ ወንድሞቻችን የሚተነፍሱበት ጊዜ አግኝተዋል። አላህ ለሙስሊሞች ኸይር ይዞ የሚመጣ ያድርገው!!
በغዛ የመጀመሪያ የተኩስ አቁም ስምምነት ተደርጓል።
ይህ ማለት፦
"ከእንግዲህ ጦርነቱ አይደረግም" ማለት አይደለም። ሊቀጥልም ላይቀጥልም ይችላል። አሁን ግን ቢያንስ የዕርዳታ ቁሶች የሚገቡበት እና ህዝቦቹም የሚተነፍሱበት ጊዜ ያገኛሉ።
🤲ለሙስሊሞች ኸይር የሚያመጣ ይሁን🤲
ከማለት ሌላ የምንለው ነገር የለም።
https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio