ብርሃንና ሰላም የህትመት ቴክኖሎጂ ኮሌጅ በህትመት ቴክኖሎጂ ያሰለጠናቸውን 51 ተማሪዎች አስመርቋል።
ተመራቂዎቹ ለሦስት ዓመታት በህትመት ቴክኖሎጂ እና ግራፊክስ አርት በደረጃ ሦስት ትምህርታቸውን የተከታተሉ ናቸው።
የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት በሀገሪቱ በህትመት ዘርፍ የሚታየውን የሰለጠነ የሰው ኃይል ክፍተት ለመሙላት የህትመት ቴክኖሎጂ ኮሌጅ በመክፈት እያሰለጠነ እንደሚገኝ የድርጅቱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሽታሁን ዋለ ተናግረዋል፡፡
ኮሌጁ በቪዲዮ ኤዲቲንግ እና አኒሜሽን ሙያ አዲስ የስልጠና ፕሮግራም ለመጀመር ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን ተገልጿል። #ኢፕድ
🙏Share share🙏
👇👇ለተጨማሪ መረጃ👇👇
https://t.me/Temhert_Minister1