#ጥቆማ
በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የአስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ በተለያዩ የትምህርት መስክ አመልካቶችን አወዳድሮ በመምህርነት በቋሚ ኮንትራት መቅጠር ይፈልጋል፡፡
➤ የሥራ መደብ፦ በተለያዩ የትምህርት ክፍሎች
➤ ተፈላጊ ባለሙያዎች ብዛት፦
116➤ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፦ ከ2ኛ ዲግሪ ጀምሮ
➤ የሥራ ቦታ፦ አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ
➤ የመመዝገቢያ ጊዜ፦
እስከ ጥር 16/2017 ዓ.ም➤ የምዝገባ ቦታ፡- አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ የብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ቡድን 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ.
51Note: አመልካቾች ለምዝገባ ስትሔዱ የ8ኛ ክፍል ሰርተፍኬት፣ የ12ኛ/10ኛ ክፍል ስርተፍኬት፣ ከመጀመሪያ ዲግሪ ጀምሮ ያሉ ሰርቲፊኬት እና ትራንስክሪፕት ዋናውና አንድ ኮፒ ማቅረብ ይጠበቅባችኋል፡፡
በተጨማሪም የታደሰ የሙያ ፍቃድ ማቅረብ የሚጠበቅባችሁ ሲሆን፤ በውጪ ሀገራት ትምህርታችሁን የተከታተላችጁ አመልካቾች በህግ ሥልጣን በተሰጣቸው አካላት የትምህርት ደረጃ አቻ ግመታ ሰነድ ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡
🙏Share share🙏
👇👇ለተጨማሪ መረጃ👇👇
https://t.me/Temhert_Minister1https://t.me/Temhert_Minister1https://t.me/Temhert_Minister1