ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ በ2016 እና በ2017 ዓ.ም ሀገር አቀፍ የድኅረ ምረቃ የመግቢያ ፈተና (NGAT) ወስዳችሁ ያለፋችሁ ተማሪዎች ከጥቅምት 4/2017 ዓ.ም ጀምሮ ለአስር ተከታታይ ቀናት ምዝገባ ማድረግ እንደምትችሉ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡
የምዘገባ ቦታ፦
በዩኒቨርሲቲው የአስተዳደር ህንጻ ቢሮ ቁ. 59
ለድኅረ ምረቃ ፕሮግራም ለመመዝገብ የሚያስፈልጉ ሙሉ ዶክመንት መያዝና ኦፊሺያል ማስላክ ይኖርባችኋል ተብሏል፡፡
🙏Share share🙏
👇👇ለተጨማሪ መረጃ👇👇
https://t.me/Temhert_Minister1
https://t.me/Temhert_Minister1
https://t.me/Temhert_Minister1
የምዘገባ ቦታ፦
በዩኒቨርሲቲው የአስተዳደር ህንጻ ቢሮ ቁ. 59
ለድኅረ ምረቃ ፕሮግራም ለመመዝገብ የሚያስፈልጉ ሙሉ ዶክመንት መያዝና ኦፊሺያል ማስላክ ይኖርባችኋል ተብሏል፡፡
🙏Share share🙏
👇👇ለተጨማሪ መረጃ👇👇
https://t.me/Temhert_Minister1
https://t.me/Temhert_Minister1
https://t.me/Temhert_Minister1