የነሲህ ቲቪ አመራሮችና ኡስታዞች አፍሪካ ቲቪን ጎበኙ
የተወዳጁ ነሲህ ቲቪ አመራሮችና ኡስታዞች ጁምዓ፣ የካቲት 7 ቀን 2017 ዓ.ል የአፍሪካ ቲቪን ስቱዲዮ ጎብኝተዋል።
የነሲህ ቲቪ ስራ አስኪያጅ ዓብዱረሺድና በቲቪው በተለያዩ የስራ ዘርፎች ላይ የሚሰሩ ኡስታዞችና ባለሙያዎች በጉብኝቱ ተሳትፈዋል።
በአፍሪካ ቲቪ የበላይ ጠባቂ የሆኑት ታላቁ ዓሊም ሼህ ሙሐመድ ዘይን ዘህረዲን እና የአፍሪካ ቲቪ ዋና ስራ አስኪያጅ ኡስማን ሁልው የቲቪው አመራሮች ጋር በመሆን ለንግዶቹ አቀባበል እድርገውላቸዋል።።
በጉብኝታቸው ሁለቱ ቲቪዎች በጋሩ ሊሰሮባቸው በሚችሉባቸው በርካታ ስራዎች ላይም አብረው መስራት እንደሚችሉ እና ሊተጋገዙባቸው በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመስራት መክረዋል ።
______
ትልቅ ተቋም በዚህ ልክ ሲወድቅ ያሳዝናል።ንጹሁን የሰለፍያን ደእዋ በዚህ ልክ መካድ ለጤነኛ ሰው በጣም ያማል።ላስተዋለው ይከብዳል።ይሄ በዳእዋውም ላይ ሆነ ባመነ ህዝብ ላይ የተሰራ ነውር ነው።ትልቅ ነውር። በእርግጥ የሰዎች ልቦና #በሃያሉ ጌታ ጣቶች መካከል ናት።እንዳሻው ይገለባብጣታል።ለዚህም ነበር የአላህ መልእክተኛው አለይሂ ሶላቱ ወስሰላም፡አንተ ልቦናን ገለባባጭ የሆንከው ጌታ ሆይ ልቤን በእምነትህ ላይ አጽናልኝ የሚሉት።እውነትም ጽናትን መጠየቅ ያስፈልጋል።አላህ የውስጥ ማያቸውን ይክፈትላቸው ከማለት ውጪ ምን ይባላል¿!
የቴሌግራም ቻነል፦
t.me/AbuOubeida