السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
🎊 ልዩ የዳዕዋና የኒያ ፕሮግራም🎉
በመርከዝ ኢብኑ ዐባስ ኢስላሚክ ሴንተር «ማስተባበሪያ ግሩፕ» ላይ በአሏህ ፈቃድ
ነገ ጁሙዓ ማታ 3:00 ጀምሮ
↷🔊ተጋባዥ እንግዶቻችን↷
➊ ሸይኽ አወል አሕመድ አል_ኬሚሴ"ሐፊዘሁላህ"
❷➻ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ኬሚሴ "ሐፊዘሁላህ"
❸➻ ኡስታዝ አቡ አብደላህ (ሷዲቅ ኢብኑ ኸይሩ "ሐፊዘሁሏህ"
❹ ወንድም አቡ ሐሳን አሊይ ዩሱፍ ሐፊዘሁሏህ
ሌሎች ተጋባዥ እንግዶችም ኢንሻአላህ ይኖራሉ።
◎
በዚህ ልዩ ፕሮግራም ላይ አይደለም መቅረት ማርፈድ አይታሰብም የተጀመረውን የኢብኑ አባስ መረከዝ ለማስጨረስ ልዩ እና ያማረ የደመቀ የንያ ፕሮግራም እንዲሁም አሁን የደረሰበትን ጉዳይም እዚያው የምንሰማ ይሆናል ኢንሻ አሏህ እንዳትቀሩ ሁላችሁም እስከነ ቤተሰቦቻችሁ ተጋብዛችኋል ስላችሁ....
ማሳሰቢያ
ጁመአ ምሽቱን የምናሳልፈው ከኢብኑ አባስ መርከዝ ጋር ነው። ተናግሪያለሁ።
መቅረት አይደለም ማርፈድ አይታሰብም!
🔍 ስርጭቱ የሚተላለፍበት ግሩፕ ሊንክ
╰┈➢ t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk
🛎انشر تؤجر !
🔑 كن مفتاحا للخير
الدال على الخير كفاعله🏝
https://t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk

የፕሮግራም መሪ እና አስተባባሪ
➠ ወንድማችን አቡ ዑበይዳ ከኼሚሴ
➠ አቡ ማሒ ኢብኑ ኢድሪስ