Репост из: Ĵű§ŧ f€ŧå vïñë
የተዘጋው ዶሴ ተራኪ በጣም አካብዴ ከመሆኑ የተነሳ ከበደ ወደ ስራ ሄደ ለማለት
ተራኪው Belike:- ከበደ በጠዋት መነሳት ባይፈልግም የእንጀራ ጉዳይ ነውና በወፎች ጫጫታ ታጅባ ከሆዱ ያረገዘውን በቀል እያብሰለሰለ ወደ ስራ ሄደ😁😁
••●◉Join Us,
@seeeemore