✨✨✨🙈✨🙈🙈✨ምርጦቼ እንደምን ዋላችሁ 🙏🙏
1 ምክር ጀባ ልበላችሁ 🙏👇👇✨✨✨✨✨✨✨🌟🌟
አንድ ጊዜ የሞት መልእክተኛ ወደ አንድ ሰው ጋር ይመጣና…
“ጓደኛዬ ዛሬ ያንተ ተራ ነው ልወስድህ መጥቻለሁ” ይለዋል ሰውዬውም ተደናግ “ግን እኮ አልተዘጋጀሁም” ብሎ ይመልስለታል የሞት መልክተኛውም “እንግዲህ ምንም ማድረግ አልችልም ሊስቴ ላይ ያለው የመጀመሪያ ስም ያንተ ነው” ይለዋለል፡፡
ሰውዬውም ተስፍ በመቁረጥ “እሺ በቃ ትንሽ አረፍ በል የሚበላ ነገር ላምጣልክ እኔም ቤተሰቦቼን እና ጕደኞቼን ልሰናበት ከዛ ይዘከኝ ትሄዳለክ መልእክተኛውም በሰውዬው ሀሳብ ተሰማምቶ ቁጭ አለ ሰውዬው አንድ ሀሳብ መጣለት።
ምግቡ ውስጥ የእንቅልፍ መድሀኒት ጨምሮ ለመልእክተኛው ሰጠው መልእክተኛው ምግቡን በልቶ ከጨረሰ በኃላ ወዲያው ጥልቅ እንቅልፍ ውስጥ ሲወድቅ ሰውዬው በፍጥነት መልእክተኛው ስም ዝርዝር የጳፈበትን ሊስት አንስቶ የሱን ስም ከመጀመሪያው አጥፍቶ መጨረሻ ላይ አደረገው
መልእከተኛው ከጥልቅ እንቅልፍ ሲነሳ ሊስቱን ያነሳና “በል እንግዲህ ጓደኛዬ ስላደረክልኝ እንክብካቤ ሁሉ በጣም አመስግናለው በጥሩ ሁኔታ ሰላስተናገድከኝ ለዛሬ ከመጨረሻው እጀምራለው” …
ማንም ሰው ከቀኑ አያልፍም ለኛ የተባለውን ማንም ማስቀረት አይቻለውም ፈጣሪ የፃፈውን እና የቆረጠውን ቀን ማንም መቀየር አይችልም።
✨✨✨✨✨✨✨✨
@thebeastcouple ✨✨✨
@thebeastcouple ✨✨✨
@thebeastcouple ✨✨✨