🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿😍😍
ሰላም ናዳቢስ ትውልዶች
በጠዋት ከ እንቅልፌ ገና እንደተነሳው የምስራች ወደ ህይወቴ ብስራቱን ይዞ ገባ
እነሆ ናዳቢስ ትውልድ ከተቆረቆረ ወደ 5 አመታትን አስቆጠረ በርካታ ሸክሞችን አቀለለ ለበርካቶች መድረስንም ቻለ፡፡ አድማሱንም አሰፋ ....
አንድ ሰው የሆነ ቀን እንዲህ ብሎ ጠየቀኝ ኢትዮጵያ እንዴት ነው ምትገነባው?ኢትዮጲያ ሃገራችንን እንዴት ድንቅ በጣም ምትፈለግ ማድረግ እንችላለን? እናንተስ ሸክም አቅላይ ትውልድ እንፍጠር ስትሉ እንዴት መፍጠር አስባችሁ ነው? የሚሉትን ጥያቄዎች አቀረበልኝ
ስለ ናድቢስ ትውልድም እንዲህ ብዮ አስረዳሁት!!!!
ቀጠለ ጥያቄውን
ናዳቢስ ትውልድ ሲሆን አንድ ሰው ምንድን ነው የተለየ ለውጥ በህይወቱ ሚያመጣው ?
በ አሁን ሰአት ናድቢስ ትውልድ ብዙ ቢዝነስ ሴክተሮች ከፍቷል፡፡
1.ናዳቢስ ባልትና ከ ሃገር እስከ ውጪ ድረስ አዘጋጅቶ ያስረክባል
2.ነፃ የኪነጥበብ ስልጠናዎችን በ 22 ኪነጥበብ ዘርፍ ይሰጣል
3.ነፃ ቋንቋ ስልጠና (እንግሊዘኛ ፣ምልክት ቋንቋ፣አረቢኛ) በማሰልጠን ላይ ነው በቅርቡም በተጨማሪ 3 ቋንቋም ስልጠና ይጀምራል
4.የፕሮዳክሽን ስራ (ሰርግ ፣ልደት ፣ማንኛውም አይነት የቀረፃ ስራ)
5.ማንኛውም አይነት የህትመት ስራዎች
6.ቱሪ እና ኤቨንት
7.የኪነጥበብ መድረኮች ማሰናዳት ለ መጥቀስ ያህል አሃዱ ኪነ ጥበባት
8. የስነ ልቦና ስልጠናዎች
9. ናዳቢስ ትውልድ ጉዞ ወደ ለውጥ (የለውጥ ጥቅል)
10.ናዳቢስ በጎ አድራጎት
ያለውን ነገር ሳስረዳው ባግራሞት እያየኝ በጣም ግሩም ስራ ነው የምትሰሩት እንደው እስካሁን ምን ምን አካላት ጋር ሰርታችሁዋል ትልቅ የምትለው ስኬትህስ ምንድን ነው? ሲል ጥያቄውን ቀጠለ
ከ አዲስ አበባ የ መንግስት አዲስ አበባ ወጣት ማህበር የካ ወጣት ማህበር
ከ አራዳ ክፍለተከማ ባህል እና ቱሪዝም ፅ/ቤት
ከ አዲስ አበባ ወጣት ፌደሬሽን
ከ አዲስ አበባ ወጣት እና በጎ ፍቃድ
ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር
ከግል ተቋማት ደሞ
ከ ኢትዮጵያ ኢንተርናሽናል ፊልም ፌስቲዛል
ከሮያል ኤቨንት
ከጌርጌሴኖን አዕምሮ ህሙማን መርጃ ማህበር
ከ መቄዶኚያ የአረጋዊያን መርጃ ማህበር .................................. ብዙ ተቋማት ጋር ባጠቃላይ ያሉትን ነገር ካስረዳሁት በኋላ
በአሁን ሰአት ትልቅ ስኬት ምትለው ላልከኝ ብዮ ጥያቄው መመለስ ቀጠልኩ
ናድቢስ የጥበብ መንደር በሚል ስያሜ የተጀመረው ይህ ተግባር ባሁን ሰአት በብዙ ዘርፎች ላይ እየሰራ ሲሆን ባሁን ሰአት ግን መስከረም 27 ላይ ናድቢስ ኢንተርናሽናል ፋውንዴሽን በ አለም አቀፍ ደረጃ የበጎ አድራጎት ፍቃድ ሊያወጣ ወደ መጨረሻው መቃረቡ እጅግ አስደስቶኛል ምክንያቱም ይህ ናድቢስ ኢንተርናሽናል ፋውንዴሽን ከሌሎች በጎ አድራጎት ተቋማች በተለየ መልኩ የሃገራችንን የኪነጥበብ እንቅስቃሴ በአለም አቀፍ ደረጃ የሚያሳድግ ብዙ ህልም አለን ያሉ ድንቅ ናዳቢስ ትውልዶችን የሚያወጣ እና የሚያስተሳስር በማንነት ላይ አጠንክሮ የሚሰራ እና ባህል እና ማንነታችንን የሚያሳድግ ትልቅ ፕሮጀክትን አንግቦ የሚሰራ ተቋም ነው ስለሆነ እና ብዙሃን እንጀራቸውን እንዲያገኙ ህልማቸውን እንዲያሳኩ ፍቅር እና እንክብካቤ የሚሹ እንዲያገኙ ትልቅ ምክንያት ስለሚሆን!!!
ያገኘኝ ወዳጄም በአግራሞት እያየኝ ስንት አመትህ ነው ? ሲል ጠየቀኝ
22 አመቴ ነው!!! ድርጅቱን በ 17 አመቴ ነው ያቋቋምኩት አልኩት!!!
#ናዳቢስ ትውልድ ቅዱስ ነበርኩ!!!