Nadbis Generations (Nadbis film production PLC)


Гео и язык канала: Иран, Фарси
Категория: не указана


See what really we can do
#change world
#make new village
#creat an impossible things to the world
#just imagine what you want and bilve it it will come to possibility
#Nadbis world
Change the future

Связанные каналы

Гео и язык канала
Иран, Фарси
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций






ጷግሜ ሙሉ 5 ቀናትን በበጎነት ልናሳልፍ ወደድን ናዳቢስ ትውልዶች አብሮነታችሁን አሳዪን! ለበለጠ 0982179986 ይደውሉ!




የ ክተት አዋጅ ጥሪ

ናድቢስ ትውልዶች ነን !!!

ስለ ሃገራችን ሰላም ፣አንድነት፣ባህል እና ቱፊት ዘብ ልንቆም ናዳቢስ ትውልዶችን ልናፈራ እነሆ ናድቢስ ትውልድ በ ኢንተርናሽናል ደረጃ ፋውንዴሽን አቋቁመናል፡፡ መልክሊታችሁን አበርክቱ በርካታ የኪነ ጥበብ ዘርፍ ላይ ያላችሁ የጥበብ ቤተሰቦች እነሆ ወደቤታችሁ ትገቡ ዘንድ ነፃ የባለሙያ እገዛም ታገኙ ዘንድ እንዲሁም ማንኛውም አይነት ማህበረሰብ ወደ ቤቱ እንዲገባ ጥሪ እነሆ ተለፍፏል!!! #ናድቢስ ትውልድ inbox us@tayin_eldon

follow us @nadbisgenerations


#ናድቢስ#ናዳቢስቻሌንጅ#nadbis #ኑ ኢትዮጵያን እንገንባ #አንድ #አንድ'ናት #ናዳቢስቻሌንጅሙዚቃ

አድ አርጉን!ፎሎው አርጉን ! ሰብስክራብ አርጉን
#ናዳቢስትውልድ
ናዳቢስ ትውልድ ድምፃዊ ሞገስ ብ/መስቀል


« በባህሌ ፈፀሞ አላፍርም በ ኢትዮጲያዊነቴ ደሞ አልደራደርም!እኔ ናዳቢስ ትውልድ ነኝ የነገዋን ዩቶጲያን የምገነባ፡፡ ህልም ያለኝ የ ሃገሬን ሉአላዊ ክብር መገለጫ ሰንደቅ ባለም አደባባይ ማውለበልብ» የናድቢስ ድርጅት መስራች እና የኪነጥበብ ባለሙያ!ናዳቢስ ትውልድ ቅዱስ ዳንኤል
#ናዳቢስቻሌንጅ #ኑ ኢትዮጵያን እንገንባት #አንድ'ናት

@ nadbisgenerations


« እኔ ፍፁም እትዮጵያዊ ነኝ ያውም ናዳቢስ ትውልድ የሆንኩ !!! በ ለበስኩት ሉዓላዊ ክብር መገለጫ ባንዲራ ተምሳሌት ውስጥ የምናያት ይቺ ውድ እና ውብ ሃገር ውስጥ ያለነው እኛ ትውልዶቿ ፍንድቅድቅ ማለት ምንችለው መከባበር ፣አብሮነት፣አዋቂነት ፣አንባቢነት፣ማንነትን ማክበር ባጠቃላይ ናዳቢስ ትውልድ መሆን ስንችል ብቻ ነው!!! ኑ በጋራ ባላችሁበት በማንነታችሁ እና በመክሊታችሁ እንዲሁም በ ሙያችሁ በጋራ ከፍ እንበልላት ልክ እንደ ቀስተ ዳመና ህብረ ቀለም ውብ ውበት እንሁናት በየ እምነታችን አንድ ሆነን ፡፡ አቤቱ እንበልላት
#አንድ'ናት #ኑ ኢትዮጵያን እንገንባት #ናዳቢስ ትውልድ »
ናዳቢስ ትውልድ ተዋናይት ቤዛዊት ውዴ
@nadbisgenerations


🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿😍😍
ሰላም ናዳቢስ ትውልዶች
በጠዋት ከ እንቅልፌ ገና እንደተነሳው የምስራች ወደ ህይወቴ ብስራቱን ይዞ ገባ

እነሆ ናዳቢስ ትውልድ ከተቆረቆረ ወደ 5 አመታትን አስቆጠረ በርካታ ሸክሞችን አቀለለ ለበርካቶች መድረስንም ቻለ፡፡ አድማሱንም አሰፋ ....
አንድ ሰው የሆነ ቀን እንዲህ ብሎ ጠየቀኝ ኢትዮጵያ እንዴት ነው ምትገነባው?ኢትዮጲያ ሃገራችንን እንዴት ድንቅ በጣም ምትፈለግ ማድረግ እንችላለን? እናንተስ ሸክም አቅላይ ትውልድ እንፍጠር ስትሉ እንዴት መፍጠር አስባችሁ ነው? የሚሉትን ጥያቄዎች አቀረበልኝ

ስለ ናድቢስ ትውልድም እንዲህ ብዮ አስረዳሁት!!!!


ቀጠለ ጥያቄውን

ናዳቢስ ትውልድ ሲሆን አንድ ሰው ምንድን ነው የተለየ ለውጥ በህይወቱ ሚያመጣው ?



በ አሁን ሰአት ናድቢስ ትውልድ ብዙ ቢዝነስ ሴክተሮች ከፍቷል፡፡
1.ናዳቢስ ባልትና ከ ሃገር እስከ ውጪ ድረስ አዘጋጅቶ ያስረክባል
2.ነፃ የኪነጥበብ ስልጠናዎችን በ 22 ኪነጥበብ ዘርፍ ይሰጣል
3.ነፃ ቋንቋ ስልጠና (እንግሊዘኛ ፣ምልክት ቋንቋ፣አረቢኛ) በማሰልጠን ላይ ነው በቅርቡም በተጨማሪ 3 ቋንቋም ስልጠና ይጀምራል
4.የፕሮዳክሽን ስራ (ሰርግ ፣ልደት ፣ማንኛውም አይነት የቀረፃ ስራ)
5.ማንኛውም አይነት የህትመት ስራዎች
6.ቱሪ እና ኤቨንት
7.የኪነጥበብ መድረኮች ማሰናዳት ለ መጥቀስ ያህል አሃዱ ኪነ ጥበባት
8. የስነ ልቦና ስልጠናዎች
9. ናዳቢስ ትውልድ ጉዞ ወደ ለውጥ (የለውጥ ጥቅል)
10.ናዳቢስ በጎ አድራጎት


ያለውን ነገር ሳስረዳው ባግራሞት እያየኝ በጣም ግሩም ስራ ነው የምትሰሩት እንደው እስካሁን ምን ምን አካላት ጋር ሰርታችሁዋል ትልቅ የምትለው ስኬትህስ ምንድን ነው? ሲል ጥያቄውን ቀጠለ

ከ አዲስ አበባ የ መንግስት አዲስ አበባ ወጣት ማህበር የካ ወጣት ማህበር
ከ አራዳ ክፍለተከማ ባህል እና ቱሪዝም ፅ/ቤት
ከ አዲስ አበባ ወጣት ፌደሬሽን
ከ አዲስ አበባ ወጣት እና በጎ ፍቃድ
ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር
ከግል ተቋማት ደሞ
ከ ኢትዮጵያ ኢንተርናሽናል ፊልም ፌስቲዛል
ከሮያል ኤቨንት
ከጌርጌሴኖን አዕምሮ ህሙማን መርጃ ማህበር
ከ መቄዶኚያ የአረጋዊያን መርጃ ማህበር .................................. ብዙ ተቋማት ጋር ባጠቃላይ ያሉትን ነገር ካስረዳሁት በኋላ

በአሁን ሰአት ትልቅ ስኬት ምትለው ላልከኝ ብዮ ጥያቄው መመለስ ቀጠልኩ

ናድቢስ የጥበብ መንደር በሚል ስያሜ የተጀመረው ይህ ተግባር ባሁን ሰአት በብዙ ዘርፎች ላይ እየሰራ ሲሆን ባሁን ሰአት ግን መስከረም 27 ላይ ናድቢስ ኢንተርናሽናል ፋውንዴሽን በ አለም አቀፍ ደረጃ የበጎ አድራጎት ፍቃድ ሊያወጣ ወደ መጨረሻው መቃረቡ እጅግ አስደስቶኛል ምክንያቱም ይህ ናድቢስ ኢንተርናሽናል ፋውንዴሽን ከሌሎች በጎ አድራጎት ተቋማች በተለየ መልኩ የሃገራችንን የኪነጥበብ እንቅስቃሴ በአለም አቀፍ ደረጃ የሚያሳድግ ብዙ ህልም አለን ያሉ ድንቅ ናዳቢስ ትውልዶችን የሚያወጣ እና የሚያስተሳስር በማንነት ላይ አጠንክሮ የሚሰራ እና ባህል እና ማንነታችንን የሚያሳድግ ትልቅ ፕሮጀክትን አንግቦ የሚሰራ ተቋም ነው ስለሆነ እና ብዙሃን እንጀራቸውን እንዲያገኙ ህልማቸውን እንዲያሳኩ ፍቅር እና እንክብካቤ የሚሹ እንዲያገኙ ትልቅ ምክንያት ስለሚሆን!!!

ያገኘኝ ወዳጄም በአግራሞት እያየኝ ስንት አመትህ ነው ? ሲል ጠየቀኝ


22 አመቴ ነው!!! ድርጅቱን በ 17 አመቴ ነው ያቋቋምኩት አልኩት!!!

#ናዳቢስ ትውልድ ቅዱስ ነበርኩ!!!


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ኢትዮጵያን አናውቃትም ድንቅ አተዋወን በ ናዳቢስ ትውልድ ቅዱስ ዳንኤል!!!
@kidusoffical on tik tok follow

subscribe and wacth the full theater https://www.youtube.com/watch?v=J4Dv3QyouvY


«#በአንተነትህ እና በ ሀገርህ መቼም ቢሆን አትደራደርም ምክንያቱም አንተ ኢትዮጲያዊ ነህ!!! ያውም ሸክም አቅላይ ናዳቢስ ትውልድ!!! » ናድቢስ ትውልድ
photo by benji
follow him on instagram
https://instagram.com/israelguta21?utm_medium=copy_link

@nadbisgenerations ህይወቶን ከኛ ጋር በመሆን ይቀይሩ!!!


በአጭር ጊዜ የምልክት ቋንቋ ተናጋሪ መሆን ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ በ አዲስ አበባ አመቺ ስፍራ ፒያሳ ላይ ናዳቢስ ትውልድ በማፍራት ላይ በሚገኘው ናድቢስ ትውልድ ነፃ እድል ይጠቀሙ

ለበለጠ መረጃ @tayin_eldon ወይም በአካል በመምጣት ያናግሩን!!
@nadbisgenerations




Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
#አንድነት ዳንስ ክሩ በ አንድነት ፓርክ በቤተመንግስት ግሩም የዳንስ ትርዒት አሳዩ

#ናዳቢስ ትውልድ #ቡሄበሉቻሌንጅ

ዳንሰኛ መሆን ይፈልጋሉ እንግዲያውስ ያዋሩን !!!
@tayin_eldon

@nadbisgenerations


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
#ናዳቢስትውልድ አንድነት ዳንስ ቡድን
#ቡሄበሉቻሌንጅ

ይህን ዳንስ ሰርታችሁ እስከ ነገ ማታ በ @tayin_eldonላኩልን

ዳንሰኛ መሆን ይፈልጋሉ እንግዲያውስ ያናግሩን

@nadbisgenerations


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
በስተመጨረሻ ፊልማችን ሊመረቅ ቀናቶች ብቻ ቀሩት
በምርቃቱ ላይ ስንቶቻችሁስ ባለ እድል ትሆናላችሁ

#ናዳቢስ ትውልድ ኑ ባንድነት ትውልድ

ዱባይ፣ባህርዳር ወይስ ወንዶ ገነት የቱ ነው የናንተ እድል

#14ተኛው ቀን አዲስ ልብ አንጠልጣይ የቅዱስ ዳንኤል ፊልም

ትኬት በመሸጥ ላይ ነው!!! ይፍጠኑ ያሉን ቦታዎች ውስን ናቸው !!! 0982179986 ወይም በውስጥ @tayin_eldon መስመር የወንበሮን ትኬት ቁጥር ቀድመው ያስይዙ

@nadbisgenerations
ይከታተሉን #ናዳቢስ ትውልድ የህይወት ለውጥ ጎዳና!


tnxs alot


Репост из: ➺ፊደል የዘመናዊ የዳንስ ቡድን➲
Endat ameshachu ye chanal teketatayoche yeh yemtemlketutn wendemachenn merdat yemteflgu tekatun yegzu sew lemerdat sew mehon beki new
Yedewlu 0940522179


@nadbisgenerations
ሁላችንም ሸክም ማቅለል እንችላለን!!! ሁላችንም ናዳቢስ ትውልድ መሆን እንችላለን ባሁን ሰአት ደሞ ሸክም አቅላይ አውንታዊ ፣ህልሙን ሚያሳካ ጠንካራ ትውልዶቿን ሃገራችን ትፈልጋለች ኑ ባብሮነት ኢትዮጲያን እንገንባት !!!!

የ ናድቢስ ዩትዩብ ድህረ ገፀን ሰብስክራይብ በማድረግ የብዙሃንን ነፍስ እናድን!!! ሃገራችንን እንገንባ!!!
https://www.youtube.com/watch?v=J4Dv3QyouvY


a film by kidus daniel

title :14th days
durations : 1:42 full time movie
tickets are selling
@tayin_eldon
0982179986

the tickets have an opportunity of packages
1st ticket tour to dubi
2nd ticket tour to bahir dar
3rd ticket tour to shashemene wendo genet

@nadbisgeneratios

Показано 20 последних публикаций.

505

подписчиков
Статистика канала