ሰላም ንዋይ ደበበ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል
* የድምፃዊ ንዋይ ደበበ እና የአይዳ ሐሰን ወንድ ልጅ ነበር
#Ethiopia | በጋብቻ ተሳስረው አሜሪካን አገር ለረጅም አመት የኖሩት ንዋይና_አይዳ ከቅርብ ዓመታት በፊት በይፋ መለያየታቸውን ቢገልፁም እንደ_ቤተሰብ ብዙም አልተራራቁም።
በትዳር ሕይወታቸው የተባለች ሴት ልጅና የተባለ ወንድ ልጅ በጋራ ያፈሩት ንዋይና አይዳ ልጆቻቸውን ያሳደጉት ቨርጂንያ ውስጥ ሲሆን፣ ሰላም ከጊዜ በኋላ በገጠመው የጤና_እክል የተነሳ ሕክምና ሲከታተል ቆይቷል።
በተለይ የኩላሊት ኢንፌክሽን ተጠቂ በነበረበት ሰዓት አንድ ኩላሊት እናቱ አይዳ ሰጥታው ንቅለ ተከላ ማድረጉ ይታወሳል።
ከልጅነቱ ጀምሮ ተጨዋች፣ ሳቂታ እና ቀልድ የሚወድ ተወዳጅ ልጅ ነበር። ትምህርቱን ተከታትሎ ያጠናቀቀው እዚያው አሜሪካን አገር ሲሆን፣ ሲበዛ አዛኝ ልብ የነበረውና ሰዎችን መርዳት የሚያስደስተው ሰላም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል።
አይዳ እና ንዋይ ደበበ እንዲሁም መላዉ ቤተሰብ እግዚያብሔር ያጽናችሁ።
ነፍስ ይማር!
አድራሻ
መኖሪያ ቤቱ - ከአያት አደባባይ ወደ ለገጣፎ በሚወስደው መንገድ ላይ ፤ መለኛው ግሮሰሪ ሲደርሱ ወደ ቀኝ ይታጠፉ።
https://t.me/artistochachn