የአርቲስቶች ውሎ (የአርቲስቶችን instagram)


Гео и язык канала: Иран, Фарси
Категория: не указана



Гео и язык канала
Иран, Фарси
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


🚦 wifi password 🔑መለመን ቀረ!!
App ለማግኘት ከታች WIFI PASSWORD ለመስበር የሚለውን ይንኩ


◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል።  Join 👇
https://t.me/addlist/CmCbgOfbjoI3ZjA0
https://t.me/addlist/CmCbgOfbjoI3ZjA0


Репост из: asquare print
Size 40 x 60 cm
Epoxy wall art
800 birr
0967280853
https://t.me/asquarewallart


Репост из: Online market
ዋጋ 5000 ብር
ብዛት ሚወስድ ቅናሽ አለው
contact
@Abelndaa @Abelndaa


ጋዜጠኛ እና ፕሮግራም አቅራቢ አስፋው መሸሻ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ::


ጋዜጠኛ አስፋው ባደረበት ህመም በአሜሪካ ህክምናውን ሲከታተል ቆይቶ ነበር::

ተወዳጁ የሬዲዮ እና ቴሌቪዥን ፕሮግራም አዘጋጅና አቅራቢ አስፋው መሸሻ በኤፍኤም አዲስ 97.1 “አይሬ” በተባለ የሙዚቃ ፕሮግራሙ ይታወቅ ነበር።

በኢቢኤስ ቴሌቪዥንም “ኑሮ በአሜሪካ” በተሰኘ ፕሮግራሙ ተወዳጅ የነበረው ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ በህመም አልጋ ላይ እስኪወድቅ ድረስ በቴሌቪዥን ጣቢያው በፕሮግራም አቅራቢነት ሲያገለግል ቆይቷል።


ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 ለቤተሰቦቹ ፣ለወዳጅ ዘመዶቹና አድናቂዎቹ መፅናናትን ይመኛል


ድምፃዊ አሌክስ ኦሎምፒያ ከዘፈን ዓለም ራሱን አገለለ
    
በ1990 ዎቹ ወደ ሙዚቃ ገብተው ዕውቅናን ካገኙ ድምፃውያን መሃል አንዱ የነበረው አለማየሁ ተክሉ(አሌክስ ኦሎምፒያ)  ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ወደመንፈሳዊ ህይወት በማዘንበሉ ምክንያት ከሙዚቃው አለም ሙሉ በሙሉ መሰናበቱን ገልጿል።በ 1999 ዓ.ም አንድ የሙዚቃ አልበም ከዚያም በመቀጠል የተለያዩ ነጠላ ዜማዎችን ለህዝብ ያቀረበው አሌክስ ኦሎምፒያ ከስራዎቹ መሃል "እኔስ ሀገሬ(ዳያስፖራ)" ፤ "ና በለኝ ና" ፤"ሒሳብ ኬሚስትሪ" የተሰኙት ዜማዎች ዕውቅናን አስገኝተውለታል።
  
ድምፃዊው ከሳምንት በፊት በአንድ የቴሌቪዥን ጣቢያ በቀረበው ዝግጅት ላይ በነበረው ቆይታ "ከሙዚቃው አለም ርቀሃል?" በሚል ለቀረበለት ጥያቄ ሲመልስ

“ለተወሰኑ ጊዜያት አውሮፓና አሜሪካ ነበርኩኝ። ወደሀገር ቤትም ተመልሼ አዲሱን አልበሜን እስከፖስተር ህትመት ድረስ ሙሉ በሙሉ ሊባል በሚችል መልኩ አጠናቅቄ ነበር። ግን ወደመንፈሳዊ ህይወት ሳዘነብልና አምላክ በቃህ ሲለኝ ከድምፃዊነት ራሴን አግልዬ አሁን በኮንትራክሽን ስራ ላይ እገኛለሁ ስራውን የማከናውነውም ከቤተሰቦቼ ጋር ነው ከሙዚቃው አለም ራሴን ካገለልኩ አምስትና ስድስት አመታት ተቆጥሯል” ሲል ምላሽ መስጠቱን ዳጉ ጆርናል ሰምቷል።

#ዳጉ_ጆርናል




Репост из: የአርቲስቶች ውሎ (የአርቲስቶችን instagram)
ለምን ፍርድ ቤት አልቀረቡም?
መንግስት የሰጠው ማብራሪኛ
https://youtu.be/pHudQS-tC1E


Репост из: TV Football HD / ፋት ቦል ኤች ዲ
መንግስት የቃል ህይወት ቤተክርስቲያን መሬትን ለባለ ሀብት እየሰጠ ነው 👇👇
https://youtu.be/KHx6tOXKAFo?si=sF8_b9VwJu4cDjJV






አቶ ታዬ ደንዳ ቤተሰቦች
ከቤታቸው ተባረሩ 
https://youtu.be/t9cbQi7bMCk
https://youtu.be/t9cbQi7bMCk


Репост из: asquare print
የድርጅቶቻቹን logo በ string art ማሰራት ከፈለጋቹ   ወይም የኛ የሰራናቸው የተለያዩ የሚያምሩ ስራዎች ለመግዛት ከፈለጋቹ
0967280853/0942388279
በተመጣጣኝ ዋጋ እና በፍጥነት እናደርሳለን
በስራችን ይደሰታሉ
@Abelnda   @Abelnda

https://t.me/asquarewallart


የ miko mikee
ምርጥ 5 ፕራንኮች

https://youtu.be/dP9X8IlYj88


Репост из: Danayit Mekbib fans
Bags
Price 700


Free delivery

📱 +251969141172
+251901242437

https://t.me/marketplaceonlineee


ልዕልዋ ፍቅረኛ የለይም ብላለች😍😍😍
https://youtu.be/VyoeP8_YJ5E


ለተጨማሪ ጥያቄ እና እኛን ለማግኘት
@Thailandvisacustomercarebot ያናግሩን


የኢሬቻ ዋዜማ ጀግናው የዲባባ ቤተሰብ!

እጅጋየሁ ዲባባ፣ ገንዘቤ ዲባባ፣ ሜላት ዲባባ፣ ጥሩነሽ ዲባባ፣ አና ዲባባ🥰

       እንኳን ለኢሬቻ በዓል አደረሳችሁ!
Baga Ayyaana Irreechaatiin Isin Gahe!

https://t.me/artistochachn
https://t.me/artistochachn


ልዕልዋ ፍቅረኛ የለይም ብላለች😍😍😍
https://youtu.be/VyoeP8_YJ5E


አንዴ እባካቹ ትብብር ነው

አዲስ ዩትዮብ ጀምሬ ነው 😔😔😔
ቻናሉ ላይ ገብታቹ ነው ላይክ ምታደርጉት

Показано 20 последних публикаций.