እናትነት‼
አንዲት እህት ለልጄ ወተት ልገዛ ያሰብኩበትን ገንዘብ ለሚስኪኖቹ ይሁንልኝ ብላለች ። አላህ ሀጃሽን ያውጣው አላህ በሰፊው ይስጥሽ የኸይር ሰበብ ሁሌም ያርግሽ ።
ሌሎቻችሁስ ሰው በዚህ ልክ ሲሳተፉ አትቀኑም ጀነትን አትፈልጉም እናት የልጆን ወተት መግዣ ከነየተች አላህ ለትልቅ ኸይር ሰበብ አድርጎናል እቅዳችን ይሳካል ኢንሻ አላህ መሰል እናቶችን ይዘን ወደፊት