♤ቁርዐንን በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ያንብቡ♤
አላህ ዘንድ ከተከበሩት ወራቶች መካከል የሆነው የረመዳን መቃረቢያ ወረሀ ረጀብ መግባቱን አውቀዋል ? እርሶስ ይህንን እና ተከታታይ ምርጥ የኢባዳ ወራቶችን በምን ሊያሳልፉ አስበዋል ?
■ ሂራ ኦንላይን መድረሳ እንባላለን ■። ታላቅ ልምድ እና ብቃትን ባካበቱ የወንድ እና ሴት ኡስታዛዎቻችን እርሶን በ ኦንላይን ( ከየትኛውም ቦታ ሆነው )ቁርዐንን ልናስተምሮ ዝግጅታችንን ጨርሰን እርሶን በመጠባበቅ ላይ እንገኛለን ።
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
በቃዒዳ ( ከአዲስ ጀማሪ ለሆኑ )
ነዘር (እያዩ ለመቅራት )
ሂፍዝ (በቃል ለመሸምደድ )
ማሳሰቢያ⚠️
እድሜዬ ሄዷል ከዚ በኋላ አልችልም ብለው እንዳያስቡ ። ይህ ማስታወቂያ በዋነኝነት ለርሶ ነው ።
በቴሌግራም አድራሻችን
@hira_online_medresaaበዋትሳፕ አድራሻችን
https://wa.me/251944829201ለበለጠ መረጃ :
0944829201
0942395953 ይደውሉልን
" ሂራ ኦንላይን መድረሳ "
የመጀመሪያው "አንብብ " የሚል የቁርዐን አንቀፅ በወረደበት ቦታ መድረሳችንን ሰይመን እርሶን እየጠበቅን እንገኛለን ።
◇ከየትኛውም የአለም ዳርቻ ሆነው ቁርዐንን ይማሩ ◇