እኒህ አባት ተስፍ አርገው የተመለሱት ከአላህ በታች እናንተን ነው ። ምናልባት በዚህ እድሜቸው የሰው እጅ ያስከጀላቸው የአቅም ማነስ እንጂ ሰው ፊት መቆም ከባድ ነው ያውም እድሜ ትልቅ ሁኖ ግን ለፈተና ነው ያላቹህ ሰወች ባላቹህ ነገር ሰድቃቹህ ፈተናውን ታልፍላቹህ ወይ ትወድቃላቹህ ያጡ ሰወች ቢያገኙ አመስግነው ባያገኙ ትግስት ካደረጉ ፈተናውን ያልፍሉ ።
ሁሉም ግን ነገ ስራ ሳይሆን ሒሳብ ብቻ ባለበት ሜዳ ላይ ፍትሀዊ ዳኛ ዘንድ ይቆማሉ !
ሁሉም ግን ነገ ስራ ሳይሆን ሒሳብ ብቻ ባለበት ሜዳ ላይ ፍትሀዊ ዳኛ ዘንድ ይቆማሉ !