አላህ ብዙ ባሪያወች አሉት
አንድ ሁሌም በኸይር ላይ የሚሳተፉ ወንድሜ የ20 ቤተሰብ ቃል ገብቶልኛል ።
አላህ ሀጃውን ያውጣላት በስራው ላይ ስኬታማ ያርገው አላህ ጋር ንግድ የጀመረ ትርፉማ ነውና አላህ ይጨምርለት አላህ ይውደደው ። አላህ ውዴታውን ይስጠው የሚሰጠው ሰደቃ ለሁለት አለም ብርሀን ያርግለት ። ዱዓ አርጉለት
እናንተም ተሳተፉ 423 ቤተሰብ ቀረን አልሀምዱሊላህ