ሰሞኑን ለጀመርነው የኸይር ጥሪ ጥቂቶች ብቻ ተሳትፈው የ150 ቤተሰብ ተሸፍኖል አልሀምዱሊላህ ። የሚቀረን 450 ቤተሰብ ነው ።
በዚህ በትልቅ ኸይር ላይ የተሳተፍቹህ ሁሉ አላህ ይቀበላቹህ አላህ ይጨምርላቹህ አላህ ይደሰትባቹህ በገንዘባቹህ ላይ በረካን ይጨምርላቹህ ።
ደምቆ ረመዳኑን ገብቶ በየቤቱ
መች ጨረቃ ታየች ለሱ እና ለእናቱ
ትርፉ ትዝታ ነው ጭንቅ ነው መዐቱ
ትርጉም ከሌለበት ቢፈራረቅ ወቅቱ።"
ለመልካምነት ረፍዶ አያልቅም
ትናንት መልካም ባትሆን ዛሬ መልካም መሆን ትችላለህ ! ዛሬ ቀንህ ነው ተጠቀምበት
የአላህ መልእክተኛﷺ እንዲህ ብለዋል፦
«አንድን ፆመኛ ያስፈጠረ የፆመኛው ሙሉ አጅር አለው ነገር ግን ከፆመኛው አጅር ሳይቀነስበት» (ቲርሚዚይ)
ምሳሌ አንድ ሰው 5 አባላት ያሉት ቤተሰብን ሲያስፈጥር የ5 ፆመኛ ሰው የፆም አጅር ይፃፍለታል!!
የአንድ ቤተሰብ ማሰፈጠሪያ ፖኬጅ 3,500 ብር
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000388115444
♢ አዋሸ ባንክ 01425412116600
♢ ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ 1000085221616
♢ ኦሮሚያ ኢንተርናሺናል ባንክ 1493281700001
♢ ሒጅራ ባንክ 1001097420001
♢ ዘምዘም ባንክ 0019001920101