የአፍሪካ ህብረት ማህሙድ ዩሱፍን የኮሚሽኑ ሊቀመንበር አድርጎ መምረጡ ተገለጸ።
በአዲስአበባ 38ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በዛሬው እለት የተጀመረ ሲሆን የበርካታ ሀገራት መሪዎችና ዲፕሎማቶች በአዲስአበባ ተገኝተዋል።
በዛሬው ዕለትም የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሙሳ ፍኪ መሀመት የስልጣን ዘመናቸው ማብቃቱን ተከትሎ ምርጫ የተደረገ ሲሆን የቀድሞው የጅቡቲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ የህብረቱ ኮሚሽን ሊቀመንበር ሁነው ተሹመዋል።