ቢስሚላህ በትንሽ ሰበብ ለትልቅ የኸይር መንገድ ሰበብ ላደረገን አላህ ሱብሐነሁ ወተዓላ የተመሰገነ ይሁን አልሀምዱሊላህ
ሰሞኑን ለአላህ ቤት ምንጣፍ ያስፈልገዋል ባልናቹህ መሰረት ለወለዲ ከተማ ለሚገኘዉ ቢላል መስጅድ ለ15 አመታት ሲገለገሉበት የነበረውን ምንጣፍ በአዲስ መልኩ ለመቀየር ተችሎል ። አጠቃላይ ፕሮጀክቱ #1ሚሊየን የፈጀ ሲሆን ለበርካታ አመታት የሚያገለግል ደህና ምንጣፍ በአላህ ፍቃድና በእናንተ ሰበብ
የመስጅዱ ኮሚቴም ስሜታቸውን ሲገልፁ አንድ አባታችን በዚህ መስጅድ ዙሪያ ሁለት ጊዜ ደስ አለን ። ለመጀመሪያ ጊዜ የዛሬ አስራ አምስት አመታት አባታችን ሀጂ ሰይዶ አላህ ይዘንለትና መስጅዱን አሰርቶ ቁልፉን ሲሰጠን በጣም ደስ ብሎን ነበር ። ዛሬ ደሞ ሁለተኛው ደስታችን እናንተ ምንጣፉን ገዝታቹህ ሲነጠፍ ስናይ ለአመታት የተሰበረው ልባችን ተጠግኖ ደስ አለን አሉ አልሀምዱሊላህ ።
ይህ ፕሮጀክት ሊሳካ የቻለው ከ20 ብር ጀምሮ በተሳተፉ ደጋግ የአላህ ባሪያወች ነውና አላህ ያክብራቹህ አላህ ይቀበላቹህ አላህ ሀጃችሁን ያውጣው የምትሰሩት መልካም ስራ ለሁለት አለም የደስታና የብርሀን መንገድ ይሁናቹህ
#ወለዲ_ቢላል_መስጂድ