Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
አሰላሙ አላይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ
ውድና የተከበራቹህ የቻናሌ ቤተሰቦች በሙሉ
ለበርካታ አመታት በምንሰራቸው መልካም ስራወች ጥሪያችንን አክብራቹህ በምችሉት እየተሳተፍቹህ ለበርካታ የኸይር ሰበብ ስላደረጋችሁኝ ዛሬ ምስጋናየ ይደርሳቹህ ዘንድ አንድ ወንድሜን አስቸግሬ #ከአላህ ቤት ምድር ላይ ካለው በላጩ ቦታ #ከሀረም ለዚህ ቻናል የኸይር ቤተሰቦች በሙሉ የምስጋና የውዴታ ዱዓ አስደርጌላቹሀለሁ ። ካደረጋችሁት በርካታ የኸይር ስራወች ተሳትፎ ሌላ ማድረግ ባልችልም አንድ ሰው ለሚወደው ሰው የሚያደርገውን የዱዓ ስጧታየ ይድረሳቹህ ። አላህ በሚያቀው የዚህ ቻናል ቤተሰቦቼ ለበርካታ የኸይር ሰበብ ስላደረጋችሁኝ ለአላህ ስል ነው የምወዳቹህ ሹክረን ዛሬ በዱንያ ላይ ኸይር ለመስራት እንደተሰባሰብነው ነገ በጀነተል ፊርደውስ ይሰብስበን ።
ዱዓውን ያደረገውን ወንድማችንን አላህ ይቀበለው ።