📌 የወራሪው ኃይልና የሐማስ ተወካዮች በኳታር ሲያደርጉት የነበረው ድርድር በስምምነት ተጠናቆ ተወካዮቹ የመጨረሻውን ውሳኔ እንዲያፀድቁ ወደ አመራሮቹ መልሰውታል።
📌 ሐማስ ያልምንም ተቃውሞ ስምምነቱን እንደሚቀበል ዛሬ የገለፀ ሲሆን፤የኔታንያሁ መንግስት ውሳኔ ደግሞ ይጠበቃል።
📌 ሐማስ ስምምነቱን እንደሚቀበል በገለፀበት በዛሬው እለት 5 የወራሪው ሰራዊቶችን በጋዛ መግደ*ሉን ገልጿል።