ቢስሚላህ ሰበብ ባደረስንበት ኸይር ላይ የአላህ ችሮታ ተጨምሮበት ለትልቅ ኸይር ሰበብ አደረገን ሰሞኑን የጀመርነውን የኸይር ስራ ጥሪ በአላህ ፍቃድ በእናንተ ሰበብ የ107 ካሬ አግኝተናል አልሀምዱ ሊላህ
መጪው ጊዜ ረመዷን ነው በዚህ ወቅት የአላህ ቤቶች ይሞላሉ የመስጅዶች ድባብ በተለየ ሁኔታ ይቀየራሉ በርካታ እንግዶች ይመጣሉ አዳዲስ ፊቶች ይኖራሉ ። መቼስ እንግዳ ሲመጣ ቤትን በተቻለ መጠን ማስተካከል ደስ ይላልና ለበርካታ አመታት ያልተቀየረውን የአላህን ቤት ምንጣፉ ለመቀየር እንቅስቃሴ ጀምረና እና ሁላችሁም እገዙን
እስከ አሁን የ107 ካሬ ስናገኝ የተሳትፎው እንቅስቃሴ ከ50 ብር ጀምሮ ነው ። የአላህ ቤት ጉዳይ የሁላችንም ጉዳይ ነውና ካላቹህ ላይ ለነገው ቤታቹህ ነይቱ አላህ ይተካቹሀል በዚህም ደሞ ቃል ገብቶል ።
"ከማንኛውም ነገር የምትለግሱትን እርሱ ይተካዋል፡፡ እርሱም ከሲሳይ ሰጪዎች ሁሉ በላጭ ነው” በላቸው፡፡"
📖 ምዕራፍ ሰበእ: 39
የአንድ ካሬ ዋጋ 3200 ብር ነው ።
የመስጅዱ አጠቃላይ ካሬ 310 ሲሆን እስከ አሁን የ107 ካሬ አግኝተናል አልሀምዱ ሊላህ
የሚቀረን የካሬ ብዛት 203 ካሬ ነው
ሒጅራ ባንክ 1001093660001
ንግድ ባንክ 1000361517947
አቢሲኒያ ባንክ 150615062
#ወለዲ_ቢላል_መሰጂድ #ምንጣፍ