አንዲት እህቴ ሙታለች አላህ የተሻለ ሀገር እንዲያደርግላት አላህ ቀብሮን ብርሀን አድርጎ የተሻለ ሀገር እንዲያሆንላት ዱዓ አድርጉ ብሎ ለሁለተኛ ጊዜ ተሳትፎል ። አላህ ይቀበልህ አላህ እህታችንን የተሻለ ሀገር ያርግላት አላህ ውዴታውን ይስጣት
ሌሎቻችሁም አብሽሩ በርካቶች እየተሳተፉ ነው
ሌሎቻችሁም አብሽሩ በርካቶች እየተሳተፉ ነው