Репост из: "ኡማ ቲቪ " Tv
አንድ ሰው አሉ ሰደቀቱል ጃሪያ ከሚሆንለት መካከል
እሱ ከሞተ ብኋላ የሚተወው ደግ ልጅ ነው አሉ ።
ይህ ወንድማችን ትናንት ተሳትፌ ነበር ዛሬ ደሞ አባቴ በልጅነቴ ነው የሞተው ለሱ ይሆነው ዘንድ የአንድ ካሬ አስገብቻለሁ ብሎል ። አላህ ይቀበልህ አላህ አባታችንን የተሻለ ሀገር ያርግላቸው ልጆችህ አንተ ላባትህ ካደረከው በላይ ደግ ይሁንልህ ።
እናንተስ ለወላጆቻቹህ አትነይቱም ይህንን ወንድማችንን አትፎካከሩም ?
በነገራችን ላይ ዛሬ ለወላጆችህ የምታደርገው ነገር ነገ ልጆችህ ላንተ ያረጉሌሀል?