Forward from: ABU ABDURAHMAN | አቡ ዐብዱራህማን
የዚልሂጃ ወር የመጀመሪያዎቹ አሥር ቀናት ታላቅነት
📎 አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ የማለባቸው ቀናት መሆናቸው
አላህ (ሱ.ወ) እንዲህ አለ
وَالْفَجْرِ ﴿١﴾ وَلَيَالٍ عَشْرٍ ﴿٢ وَالشَّفْعِ وَالْوَتْرِ
“በጎህ እምላለሁ። በዐሥር ሌሊቶችም። በጥንዱም በነጠላውም።”
(አል-ፈጅር 89፤ 1-3)
🔖 ከጃቢር ኢብኑ ዐብዱላህ (ረ.ዐ) እንደተዘገበው የአላህ መልእክተኛ
(صلى الله عليه وسلم)
እነኚህ አሥር ቀናቶች የትኞቹ እንደሆኑ በሚያመላክተው ሀዲሣቸው ውስጥ እንዲህ ብለዋል፡-
《العشر عشر الأضحى، والوتر يوم عرفة، والشفع يوم النحر》
“አሥሩ ማለት አሥሩ የአድሃ ቀናት ናቸው። ‘ወትር’ /ጥንዱ/ የተባለው የዐረፋ ቀን ሲሆን ‘ሸፍዕ’ /ነጠላው/ ማለት ደግሞ የነህር /የእርዱ/ ቀናት ናቸው።” ብለዋል። ኢማም ነሣኢ እና ሃኪም በሙስሊም ሰሂህ ሀዲስ ነው ብለውታል።
🔖 ኢማም በይሀቂ ከዐብዱላህ ኢብኑ ዙበይር እንደዘገቡት ደግሞ:-
《ليالٍ عشر، العشر الثماني، وعرفة، والنحر》
“አሥርቱ ሌሊቶች የመጀመሪያዎቹ ስምንቶቹ፣ የዐረፋ ቀን እና የእርድ ቀን ናቸው።” ብለዋል።
🔗https://t.me/abu_abdurahman5