ሂዳያ - هداية - Islamic Guidance


Channel's geo and language: Iran, Persian
Category: not specified


👇Join&and share√
https://t.me/joinchat/AAAAAEAEmxlhmVhRYoDZCw
🔻Contact us @abusemha

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Iran, Persian
Category
not specified
Statistics
Posts filter


Forward from: Al Qalam Arabic - አል ቀለም ዓረብኛ
#ይመዝገቡ
#ክረምቱን ዓረብኛ ይማሩ

አል ቀለም የቁርአን እና የዓረብኛ ተቋም

🖥 የዩቲዩብ ሊንክ 👉
http://youtube.com/channel/UC_mgMFL-R4gC0Lsl5UIDVtg
🏷ቴሌግራም ሊንክ 👇:
https://t.me/alqalamarabic
🏷ቲክቶክ👇:
tiktok.com/@alqalam_arabic
🏷ኢንስታግራም👇:
instagram.com/arabiconline1


Forward from: ABU ABDURAHMAN | አቡ ዐብዱራህማን
BREAKING:

የዙልሒጃ ወር ጨረቃ በሳዑዲ ዓረቢያ በመታየቷ ምክንያት ነገ ሐሙስ ሰኔ 23 (JUNE 30/ 2022) የዙል ሒጃ የመጀመሪያ ቀን መሆኑ ተረጋግጧል።

በዚህም መሰረት 👇

የዐረፋ ቀን አርብ : አርብ ሐምሌ 1 , 8 July 2022

ዒደል አድሀ : ቅዳሜ ሐምሌ 2 , 9 July 2022


https://t.me/abu_abdurahman5
https://t.me/abu_abdurahman5


Forward from: ABU ABDURAHMAN | አቡ ዐብዱራህማን
የዚልሂጃ ወር የመጀመሪያዎቹ አሥር ቀናት ታላቅነት

📎 አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ የማለባቸው ቀናት መሆናቸው

አላህ (ሱ.ወ) እንዲህ አለ

وَالْفَجْرِ ﴿١﴾ وَلَيَالٍ عَشْرٍ ﴿٢ وَالشَّفْعِ وَالْوَتْرِ

 
“በጎህ እምላለሁ። በዐሥር ሌሊቶችም። በጥንዱም በነጠላውም።”
 (አል-ፈጅር 89፤ 1-3)

🔖 ከጃቢር ኢብኑ ዐብዱላህ (ረ.ዐ) እንደተዘገበው የአላህ መልእክተኛ
(صلى الله عليه وسلم)
እነኚህ አሥር ቀናቶች የትኞቹ እንደሆኑ በሚያመላክተው ሀዲሣቸው ውስጥ እንዲህ ብለዋል፡-

《العشر عشر الأضحى، والوتر يوم عرفة، والشفع يوم النحر》

“አሥሩ ማለት አሥሩ የአድሃ ቀናት ናቸው። ‘ወትር’ /ጥንዱ/ የተባለው የዐረፋ ቀን ሲሆን ‘ሸፍዕ’ /ነጠላው/ ማለት ደግሞ የነህር /የእርዱ/ ቀናት ናቸው።” ብለዋል። ኢማም ነሣኢ እና ሃኪም በሙስሊም ሰሂህ ሀዲስ ነው ብለውታል።

🔖 ኢማም በይሀቂ ከዐብዱላህ ኢብኑ ዙበይር እንደዘገቡት ደግሞ:-

《ليالٍ عشر، العشر الثماني، وعرفة، والنحر》
“አሥርቱ ሌሊቶች የመጀመሪያዎቹ ስምንቶቹ፣ የዐረፋ ቀን እና የእርድ ቀን ናቸው።” ብለዋል።

🔗https://t.me/abu_abdurahman5


Forward from: Al Qalam - القلم
ባሉበት ሆነው በቴሌግራም ግሩፕ ዓረብኛ ይማሩ ሌሎችንም ወዳጅ ጓደኞቻችሁንም ወደ ግሩፑ ይጋብዙ።
https://t.me/+QE_sfAiB09MSiMR5
https://t.me/+QE_sfAiB09MSiMR5


Forward from: Al Qalam - القلم
የአረብኛ ቋንቋ ትምህርቶችን ባሉበት ሆነው በኦን ላይን ይማሩ።
#ይመዝገቡ #ይማሩ
🏷 FACEBOOK:
https://m.facebook.com/profile.php?id=101274551941389&ref=content_filter
🏷TELEGRAM:
https://t.me/alqalamarabic
🏷TIKTOK:
tiktok.com/@alqalam_arabic
🏷INSTAGRAM:
instagram.com/arabiconline1
🏷CALL:
+251944-22-22-06
🏷WHATSAPP :
+251920383362


Forward from: Al Qalam - القلم
Video is unavailable for watching
Show in Telegram
የአረብኛ ቋንቋ ትምህርቶችን ባሉበት ሆነው በኦን ላይን ይማሩ።
#ይመዝገቡ #ይማሩ
🏷 FACEBOOK:
https://m.facebook.com/profile.php?id=101274551941389&ref=content_filter
🏷TELEGRAM:
https://t.me/alqalamarabic
🏷TIKTOK:
tiktok.com/@alqalam_arabic
🏷INSTAGRAM:
instagram.com/arabiconline1
🏷CALL:
+251944-22-22-06
🏷WHATSAPP :
+251920383362


Forward from: ABU ABDURAHMAN | አቡ ዐብዱራህማን
# ሰበር መረጃ
ዛሬ ጨረቃ በመታየቷ የረመዳን የመጀመሪያ ቀን ነገ ቅዳሜ መጋቢት 24/2014 April 2/2022 መሆኑ ተረጋግጧል።
አላህ የምንጠቀምበት ያድርገው።

https://t.me/abu_abdurahman5




Forward from: ABU ABDURAHMAN | አቡ ዐብዱራህማን
" ረመዳንን እንዴት እንጠቀምበት "

🔊 ልዩ ሙሀደራ

🎙 በኡስታዝ አቡ አብዱራህማን

#ሼር ያድርጉ 👇 👇
https://t.me/joinchat/AAAAAERC3nmOTSfGIW6nmg




Forward from: Al Qalam - القلم
አሰላሙ ዐለይኩም ወራህመቱሏህ
ቁርአን ለመሐፈዝ የምትፈልጉና የተለየ ክትትል የምትፈልጉ የቁርአን ሒፍዝ መንገዶቹን እና ተያያዥነት ያላቸውን ጉዳዮች በኦንላይን በቋሚ ትምህርት መልኩ ለመከታተል የምትፈልጉ ወንድም እና እህቶች በተከታዩ ቁጥር በቴሌግራም መመዝገብ ትችላላችሁ።

+251944-22-22-06

🔎https://t.me/alqalamarabic




📕 የኡሱሉ ሰላሳ ማብራሪያ

🏷 Explanation of Three Essays on Tawheed three assets 

🌫 ክፍል አስራ አራት

🎙አቡ ዐብዱራህማን ኢብራሂም

🔎https://t.me/abu_abdurahman5
በዩቲዩብ👇
http://youtube.com/channel/UC_mgMFL-R4gC0Lsl5UIDVtg




Forward from: ABU ABDURAHMAN | አቡ ዐብዱራህማን
📜 ቀልድ በኢስላም

የኢስላም የተፈጥሮ ሀይማኖት እንደመሆኑ ተፈጥሮአዊ የሆነውን የሰው ልጅ የመሳቅና የመዝናናት ዝንባሌ አይጋፋም። እንደውም በተቃራኒው ህይወትን ደስተኛና ውብ የሚያደርጉ ነገሮችን ይቀበላል። ሙስሊሞች ተግባቢ፣ ተጫዋችና ፈገግተኛ እንዲሆኑም ያዛል። ፈገግታው የጨለመ፣ ህይወትን ድርቅ ባለና በጨለመ እይታ የሚመለከት ስብእናንም አይወድም።

የሙስሊሞች የመጀመሪያው ተምሳሌት ነብዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ናቸው። የተለያዩ ሀሳቦች፣ ጭንቀቶችና ሀላፊነቶች ቢኖርባቸውም ይቀልዱ ነበር። ይሁን እንጂ ከእውነት ውጪ አይናገሩም። ከባልደረቦቻቸው ጋር ሲኖሩም ተአምራዊና ተፈጥሮአዊ ህይወትን በአንድነት ገፍተዋል። ቀልዳቸውን፣ ጨዋታቸውንና ወጋቸውን ይጋሯቸዋል። ህመማቸውን፣ ትካዜያቸውንና ሀዘናቸውን ይካፈሏቸዋል። ስለመልእክተኛው ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ሲያወሩ ዘይድ ኢብኑ ሳቢት አላህ መልካም ስራቸውን ይውደድላቸውና እንዲህ ይላሉ፡- “እኔ ጎረቤታቸው ነበርኩ። ወህይ ሲወርድባቸው ይልኩብኛል፤ እጽፍላቸዋለሁ።ስለዱንያ ስናወራ አብረውን ያወራሉ። ስለ አኼራ ስናነሳ አብረውን ያነሳሉ። ስለምግብ ካወጋን አብረውን ያወጋሉ።” (ጠበራኒይ ዘግበውታል።)

ሌሎች ባልደረባዎቻቸው እንደሚሉትም መልእክተኛው ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ከማንም በላይ አስቂኝ ሰው ነበሩ። “ከንዙል ዑምማል” የተሰኘው መጽሀፍ ላይ አንደተጠቀሰው አንዳንዴ ባለቤቶቻቸውን ሲያጫውቱና ዚያዝናኑ እናስተውላለን። ወጎቻቸውንና ተረቶቻቸውን ያደምጧቸዋል። ቡኻሪይ ከእናታች አኢሻ የዘገቡትን የኡሙ ዘርዕን ሀዲስ እዚህ ላይ ዋቢ ማድረግ ይቻላል።

አንዲት ባልቴት ወደርሳቸው መጥታ “የአላህ መልእክተኛ ሆይ ጀነት እንድገባ ዱዓ አድርጉልኝ!!” ስትላቸው የእገሌ እናት ሆይ ጀነትኮ ባልቴቶች አይገቡም አሏት። ንግግራቸውን በግርድፉ ተረድታ ኖሮ ስቅስቅ ብላ አለቀሰች። ከዚያ ሊነግሯት የፈለጉት ወደወጣትነት ተቀይራ እንደምትገባ እንደሆነ ሲነግሯት ተረጋጋች። የጀነት ሴቶችን የሚያወሳውን ቀጣዩን የቁርአን አንቀጽ አነበቡላት፡-

إِنَّا أَنشَأْنَاهُنَّ إِنشَاءً فَجَعَلْنَاهُنَّ أَبْكَارًا عُرُبًا أَتْرَابًا

“እኛ አዲስ ፍጥረት አድርገን (ለእነርሱ) ፈጠርናቸው። ደናግሎችም አደረግናቸው። ለባሎቻቸው ተሽሞርሟሪዎች እኩያዎች (አደረግናቸው)።” (አል-ዋቂአ 56፤35-37)
ሀዲሱንም ቲርሚዝይና ሌሎችም ዘግበውታል።

አንድ ሰውም ግመል ላይ እንዲጭኑት ሲለምናቸው የግመል ግልገል ላይ እንጂ እንደማይጭኑት ነገሩት። “የአላህ መልእክተኛ ሆይ የግመል ግልገል ምን ይረባኛል!” ሲል ግራ በመጋባት ጠየቃቸው። እርሳቸውም “ማንኛዋም ግመል ከግልገል ውጪ ትወልዳለች!?” በማለት መለሱ። ይህን ሀዲስ ቲርሚዚይና አቡዳውድ አውርተውታል።

በመሠረቱ ሳቅና ጨዋታ እንደሚፈቀድ ጥርጥር የለውም። ነገር ግን የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላቱ የግድ ነው፡-

1. በውሸትና በመሠረተ ቢስ ፈጠራ ሰዎችን የምናስቅበት መንገድ መሆን የለበትም። እዚህ ላይ “ኤፕሪል ዘፉል” የተሰኘውን ከምእራብያውያን የተወረሰ ጨዋታን ማንሳት ተገቢ ነው። መሠረት የሌላቸው የቅጥፈት ወሬዎችን በማውራት የሚሠራ በመሆኑ ኢስላም ይቃወመዋል። የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ይላሉ፡-

“ሰዎችን ለማሳቅ ብሎ የሚዋሽ ሰው ወየውለት! ወየውለት! ወየውለት! ወየውለት!!!” (አቡዳውድ፣ ነሳእይና ቲርሚዚይ ዘግበውታል።)
2. ሌላን ሰው የሚያንቋሽሽ ቀልድ መሆን የለበትም። የሰው ክብር ላይ ማላገጥ አይፈቀድም። ይህ የሚከለከለው ባለቤቱ ባልፈቀደ ጊዜ ነው። የሚሾፍበት ሰው ከፈቀደ ግን ችግር የለውም። አሏህ እንዲህ ብሏል፡-

يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا لَا يَسْخَرْ قَوْمٌ مِّن قَوْمٍ عَسَىٰ أَن يَكُونُوا خَيْرًا مِّنْهُمْ وَلَا نِسَاءٌ مِّن نِّسَاءٍ عَسَىٰ أَن يَكُنَّ خَيْرًا مِّنْهُنَّ وَلَا تَلْمِزُوا أَنفُسَكُمْ وَلَا تَنَابَزُوا بِالْأَلْقَابِ بِئْسَ الِاسْمُ الْفُسُوقُ بَعْدَ الْإِيمَانِ وَمَن لَّمْ يَتُبْ فَأُولَٰئِكَ هُمُ الظَّالِمُونَ

“እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ወንዶች ከወንዶች አይቀልዱ። ከእነርሱ የበለጡ ሊኾኑ ይከጀላልና። ሴቶችም ከሴቶች (አይሳለቁ)። ከእነርሱ የበለጡ ሊኾኑ ይከጀላልና። ነፍሶቻችሁንም አታነውሩ። በመጥፎ ስሞችም አትጠራሩ።''

https://t.me/abu_abdurahman5


Forward from: ABU ABDURAHMAN | አቡ ዐብዱራህማን
Join our Group using the following link👇👇

https://t.me/+STf8Cqtro56Tj3lV


Hey! Join our video chat: https://t.me/+STf8Cqtro56Tj3lV


=> ዘረኝነት ትክክለኛ ከሆነው የተፈጥሮ ስነ ምግባር ጋር የማይስማማ መሆኑን አመላካች ከሆኑ ግልፅ ማስረጃዎች አንዱ ልጅነት ነው።

መቼም በልጅነቱ ማንም ሰው የራሱን ዘር ብቻ የሆነን እኩያው መርጦ ሲጎዳኝ ወይም ሲወዳጅ አላየንም።ዘረኝነት ከጊዜ በኋላ የሚመጣ በሽታ ነውና ከበሽታው ለመፈወስ ወደ ተፈጥሮ ባህሪ መመለስ ግድ ይላል ✅

🌐 https://t.me/abu_abdurahman5


Forward from: ABU ABDURAHMAN | አቡ ዐብዱራህማን
📝 ተውሂድ በዳበረ ቁጥር ይብለጥ ልብ ይረጋጋል።

ኢብኑ ተይሚያህ ረሂመሁላህ እንደሚሉት "አንድ ባሪያ ልብ ውስጥ ያለው ተውሂድ በጠነከረ ቁጥር፣ ኢማኑ ፣ መረጋጋቱ ፣ መመካቱ ፣ እርግጠኝነቱ ይብልጥ ይጠነክራል።

📚 [ መጅሙዑል ፈታዋ: 28/35]

🔖 ሳምንታዊ የኪታቡ ተውሂድ ትምህርት ዘወትር ሰኞ እና ማክሰኞ ይከታተሉ።

📚 The book of Monotheism

🔗በቴሌግራም ለመከታተል👇
https://t.me/abu_abdurahman5
🔗 በዩቲዩብ ለመከታተል 👇
http://youtube.com/channel/UC_mgMFL-R4gC0Lsl5UIDVtg


Forward from: ABU ABDURAHMAN | አቡ ዐብዱራህማን
አብደላህ ኢብኑ ሙባረክ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ፦
''لا أعلم بعد النبوة أفضل من بث العلم''

" ከኑቡዋ (ከነብይነት) በኋላ እውቀትን እንደማሰራጨት ሌላ በላጭ ነገርን አላውቅም።"

📚 ታሪኽ ዲመሽቅ 33/544
https://t.me/abu_abdurahman5

20 last posts shown.

2 233

subscribers
Channel statistics