ሰበር አሳዛኝ ዜና | አርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ በተተኮሰበት ጥይት ህይወቱ አልፏል
አርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ህይወቱ አልፏል!
አርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ዛሬ ማምሻውን ባልታወቁ ሰዎች መገደሉን በቦታው የሚገኙ ምንጮች ለቪኦኤ ገልፀዋል።
በኦሮሞኛ የሙዚቃ ሥራዎቹ ታዋቂ የሆነው አርቲስት ሃጫሉ ዛሬ ማምሻውን “ገላን ኮንደሚኒየም” ተብሎ በሚጠራው ቦታ ላይ በግምት ከምሽቱ 3፡30 ባልታወቁ ሰዎች መገደሉን ገልፀዋል።
|• መልዕክቱን ሼር ሼር ዩቲብ ቻናላችን ሰብስክራፕ ያድርጉ ©EIMN TUBE °° SHARE SHARE LIKE COMMENT