#AAU
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቅድመ-ምረቃ ተማሪዎቹ የተሻሻለውን የወጪ መጋራት ውል እንዲፈርሙ ጥሪ አድርጓል፡፡
የትምህርት ሚኒስቴር የተማሪዎች የምግብ ወጪ መጋራት ላይ ማሻሻያ ማድረጉን ተከትሎ የተቋሙ ተማሪዎች የከፍተኛ ትምህርት ወጪ መጋራት የተጠቃሚ ውል እየፈረሙ እንደሚገኙ ዩኒቨርሲቲው አስታውሷል፡፡
በርካታ ተማሪዎች ውሉን መፈረማቸውን የገለፀው ዩኒቨርሲቲው፤ አስካሁን ያልፈረሙ ጥቂት ተማሪዎች ለመጨረሻ ጊዜ እስከ ሰኞ ታህሳስ 28/2017 ዓ.ም ድረስ ውል በመፈረም ተማሪዎች አገልግሎት ቢሮ እንዲያስገቡ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል፡፡
ከምግብ/መኝታ ወደ ጥሬ ገንዘብ ወይም ከጥሬ ገንዘብ ወደ ምግብ/መኝታ ለመቀየር የሚፈልጉ ተማሪዎች ከጥር 8-13/2017 ዓ.ም ድረስ ወጪ መጋራት ቢሮ መመዝገብ እንደሚችሉም ተገልጿል፡፡
🙏Share share🙏
👇👇ለተጨማሪ መረጃ👇👇
https://t.me/Temhert_Minister1