#ጥቆማ
ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛው መርሐ ግብር በሚድዋይፈሪ በ post-basic የመጀመሪያ ዲግሪ ሰልጣኞችን ተቀብሎ ለማስተማር ይፈልጋል፡፡
መስፈርቶች፦
➫ በሚድዋይፈሪ ዲፕሎማ ወይም ደረጃ IV የለው/ያላት እና COC ፈተና ያለፈ/ች፣
➫ ሁለት ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት፣
➫ የመግቢያ ፈተና ወስደው ማለፊያ ነጥብ ማምጣት የሚችሉ፣
➫ ስፖንሰርሺፕ ማቅረብ የሚችሉ ወይም በግል መክፈል የሚችሉ፣
➫ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል/የምትችል፡፡
የማመልከቻው ጊዜ የሚያበቃው፦
ጥር 2/2017 ዓ.ም የማመልከቻ ቦታ፦
በዋናው ግቢ የህ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ቅ/ረጅስትራር (ህንጻ 26፣ ቢሮ ቁ. 5)
የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ቀን፦ ጥር 15/2017 ዓ.ም
አመልካቾች ከላይ የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ዋናውና ኮፒውን በአካል ወይም በተወካይ ማቅረብ ይጠበቅባችኋል።
🙏Share share🙏
👇👇ለተጨማሪ መረጃ👇👇
https://t.me/Temhert_Minister1https://t.me/Temhert_Minister1https://t.me/Temhert_Minister1