#MoE
ትምህርት ሚኒስቴር በ2017 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህራንን አቅም ለማጐልበት የሚያግዝ ስልጠና ለመስጠት የቅድመ ዝግጅት ሥራ እያከናወነ እንደሚገኝ ገልጿል፡፡
የሚሰጠው ስልጠና የመምህራንን የስልጠና ፍላጐት ታሳቢ ያደረገ እንዲሆን በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች ከሚገኙ የሁለተኛ ደረጃ መምህራን መረጃ ለመሰብሰብ የሚያስችል የበይነ-መረብ መጠይቅ አዘጋጅቷል።
በመሆኑም በሁሉም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ጂኦግራፊ፣ ታሪክ፣ ኢኮኖሚክስ፣ ስነ-ዜጋ እና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ የትምህርት ዓይነቶች የምታስተምሩ መምህራን ከታች በተቀመጠው ሊንክ በመግባት የተዘጋጀውን መጠይቅ እንድትሞ ሚኒስቴሩ ጥሪ አድርጓል፡፡
መጠይቁን ለመሙላት
https://forms.gle/NTMzLQK6pohUpvkq6
🙏Share share🙏
👇👇ለተጨማሪ መረጃ👇👇
https://t.me/Temhert_Minister1