«ወደ ት/ቤት የመጡ ሴት ልጆቻችንን እንጠንቀቅላቸው ::
Home and school should work together.
ትምህርት ቤቶች ተማሪዎችን የሚያስተምሩት ከወላጅ ጋር በመተባበር ነው :: ወላጅ እና ት/ቤት አብረው ልጆችን የሚያስትምሩ partners ናቸው :: ት/ቤት የቤት extention ነው :: አላማውም አንድ ነው :: ልጅችን አስተምሮ ለቁምነገር ማብቃት ነው ::
Consistent message between home and school is vital for student training.
ሂጃብ ት /ቤት ውስጥ መልበስ የቤተሰብ ምርጫም, መብትም, life style, እምነትም ነው:: መከበርም አለበት :: የትምህርት ቤት የደንብ ልብስ የቀለም ምርጫ እኩዋን ቢኖር የሂጃብ ከለር ላይ መስማማት ይቻላል :: ትምህርት ቤት የሳይንስ እና የምረምር ቦታ እንደመሆኑ ሂጃብ መልበስ እና አለመልበስ ከዋናው የትምህርት አላማ ጋር ምንም ግንኙነት የለውም ::
ሀገራችን ት/ቤቶችን መምራት ላይ ስልጠና እና ግንዛቤ ማሳደግ አለባት :: ወደ ትምህርት ስርአታችን ስንመጣ ብዙ አሳሳቢ እና አንገብጋቢ ጉዳዮች አሉ ::
የተማሪዎች ምግብ, ሳይንስን የምናስተርበት መንገድ, ተማሪዎችን የሕይወት ዘመን ተማሪዎች እንዲሆኑ ማሰልጠን, ተሰጦ እና ዝንባሌአቸውን ተርድቶ በዛ መስመር እንዲያድጉ ማገዝ..... የመሳሰሉት በርካታ ጉዳዮች አሉ ::እነሱ ላይ ብንሰራ ልጆቹን ይጠቅማል ::
በራሳችን ላይ እንዲሆን የማንፈልገውን ነገር በሌሎች ላይ አንፍቀድ :: ለመማር የመጡ ሴት ልጆችን በሰበቡ አትገቡም ማለት አላማው ግልፅ አይደለም እና መታረም አለበት ::
ትምህርት የአእምሮ ሥራ ነው :: ህንድን ከቅኝ ግዛት ነፃ ያወጣው ዝነኛው መሀትማ ጋንዲ በሂንዱ ባህል ቤት ወስጥ የተሰራ ልብስ አገልድሞ ነው አለም አቀፍ በጎ ተፅእኖ ማሳረፍ የቻለው :: ጋንዲ ያንን እርምጃ በመውሰዱ መላው ህንድ የባህል ልብስ አብዮት አስንስቶ አሁን ህንድ ውስጥ የጨርቃጨርቅ ሚንስቴር አለ :: ህንድም ለዓለም የልብስ ኤክስፖርተር ሆነች :: መንሻው ግን የጋንዲ የባህል ልብስ ለመልበስ መወሰኑ ነበር::
ትምህርት ቤቶች አላማቸው መሆን ያለበት ሰዎች ራሳቸውን እንዲያገኙ እና ውስጣቸው ያለውን እምቅ አቅም ለማውጣት ማገዝ ነው ::
ባንዳንድ የሀገራችን ክፍል ሂጃብ አትለበሱም በማለት ብዙ ችግር ተቋቁመው ት /ቤት የመጡ ሴት ልጆቻችንን ከበር ማስመለስ አላማው ግልፅ ስላልሆነ የሚመልከታችሁ አካላት መፍትሄ እንዲሰጡ እና
የ school management ስልጠናም በሰፊው እንዲሰጥ አደራ እላለሁ ::
#ministryofeducation
Ministry of Health,Ethiopia
Office of the President, Ethiopia
Office of the First Lady-Ethiopia
Office of the Prime Minister-Ethiopia
#UNICEF »
©: ፍሬአለም ሺባባው