የሆኑ ደረሶች ነበሩ የኪታብ መግዣ ቸግሯቸው ነው፤አሟቸው የሚያሳክማቸው አጥተው ነው፤እናቴ በጣም ታማብኝ ማሳከሚያ አጥቼ ነው፡ እና መሰል መሸንገያዎችን በመጠቀም የዋሁን ህዝብ አታለህ ተቀብለህ ስታበቃ ኖርማል አንተ ለግል ሀጃህ ካዋልከው።እመነኝ አንተ ዘመነኛ ሌባ ነህ።ሀፍረት የሌለህ የሰገጥክ አጭበርባሪ።አሁንስ ለየዋሆቹ እህቶች አዘንኩ።ወንዱስ በቀላል አይቀመስም!!
አቡ ኡበይዳ
t.me/AbuOubeida
አቡ ኡበይዳ
t.me/AbuOubeida