🔖 ዛሬ ጠዋት የተለጠፈው ማለትም አንድ ሰው አቡ ኒብራስን እንገዘው የሚልበትን ድምፅ አያይዥ የፃፍኩትን አንስቸዋለሁ።
🔖 ምክኒያት፦
እነ ሙስጠፋ የዚህ አይነትና ከዚህም የከፋ ግጭጭት እንዳለባቸው ብናቅም ከዚህ በፊትም በማስረጃ ብናጋልጥም ዛሬ ግን የተለጠፈውን ድምፅ በተመለከተ ሙስጠፋ "አላቀውም አይወክለኝም ገንዘቡንም አልቀበለውም አልወቀስበትም ..." በማለት መልስ የሰጠበት ስለደረሰኝ
በዙልም ስሙን እንዳናጠለሽ በሚል አንስቸዋለሁ።
{ یَـٰۤأَیُّهَا ٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ كُونُوا۟ قَوَّ ٰمِینَ لِلَّهِ شُهَدَاۤءَ بِٱلۡقِسۡطِۖ وَلَا یَجۡرِمَنَّكُمۡ شَنَـَٔانُ قَوۡمٍ عَلَىٰۤ أَلَّا تَعۡدِلُوا۟ۚ ٱعۡدِلُوا۟ هُوَ أَقۡرَبُ لِلتَّقۡوَىٰۖ وَٱتَّقُوا۟ ٱللَّهَۚ إِنَّ ٱللَّهَ خَبِیرُۢ بِمَا تَعۡمَلُونَ }
[سُورَةُ المَائـِدَةِ: ٨]
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ለአላህ ቀጥተኞች በትክክል መስካሪዎች ኹኑ፡፡ ሕዝቦችንም መጥላት ባለማስተካከል ላይ አይገፋፋችሁ፡፡ አስተካክሉ፡፡ እርሱ (ማስተካከል) ለአላህ ፍራቻ በጣም የቀረበ ነው፡፡ አላህንም ፍሩ፡፡ አላህ በምትሠሩት ሁሉ ውስጠ ዐዋቂ ነው፡፡
https://t.me/Abu_lmran_Alaseriy