የአላህ ስራ ሁሉ ግሩም ነው።
~~
ማስተዋሉን ካደለህ በአላህ ስራ ውስጥ ብዙ አ*ጅ*ብ እንድትል የሚያደርግህ አለ።ዛሬ አንድን ሰው አየሁና መገን የአላህ ስራ! አልኩኝ ትንሽ አግራሞት ውስጥ ገባ አልኩኝ።ሰውየው በቀበሌ ደረጃ ቲንሽ ስልጣን ነበረቺው፡ሁኔታው ግን ክልል ላይ ከተመደበ ሰው በላይ ነው።ሰውየው ዛቱም ፊቱም አነጋገሩም ያስፈራል ቁጡ ነው።እንኳን ለውጪ ሰው ለቤተሰቡ እንኳን ራ*ህ*ማ የሚባል የተዘራበት አይመስልም።ሲበዛ ቁጡ ነው።ከቁጡነቱ የተነሳ ሰው ይፈራዋል ለዚህ የዳረገው አንዱ ያቺ ስልጣን ነች፡የሆነ ጊዜ ከአክስቴ ልጅ ጋር ሳይክል እየገፋን በመንገድ ላይ ስንጓዝ ሳይክሌን ከአጎቴ ልጅ እጅ ላይ ቀምቶ ወርውሮ በመጣል ጉዳት እንዳደረሰባት አስታውሳለሁ።ብቻ ሰውየው ትንሽ.... ነበር።ዛሬ ግን ያችም ስልጣን ቀረች፡ደመወዟም አበቃችና ሰውየው #የቀን_ስራ ሰራተኛ(በጉልበቱ ሰርቶ አዳሪ) ሁኗል።አላህ እንዲህ ይታገሳል፣የመማሪያ ጊዜ ይሰጣል፡አሻፈረኝ ስትል ለሰው መማሪያ ያደርግሃል።አጅብ የርሱ ስራ!!
ወዳጄ፡ስልጣኑም ሀብቱም፡ጌዚያዊ ነው፡በእጅህ ያለውን በአግባቡ ልትጠቀምበት ከፈለክ ተጠቅምበት።አለያም መጠቀም ካልቻልክም ሌሎችን አታሸማቅበት። ነገ በኔ ነው!!!።
አቡ አቡይዳ
t.me/AbuOubeida