⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣የጥበብ ገፅ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣


Kanal geosi va tili: Eron, Forscha
Toifa: Bloglar



Kanal geosi va tili
Eron, Forscha
Toifa
Bloglar
Statistika
Postlar filtri


በሀሳብ ጎዳና dan repost
የመንድአፍራሽ መርፌ
ክፍል 4

ጥቁር መነፅር ከጥቁር ሌዘር ጋር የለበሱ ሰዎች ከአንድ መጋዘን ውስጥ በጋርዶቻቸው ታጅበው ሲወጡ አየው  በፍራቻ ምራቄን ዋጥ አረኩ እና
ከደቂቃዎችም በሁላ ወደ  🚔መኪናዎቻቸው ሲገቡ እኔም ወደ 🚔 መኪናዬ ገባው ወደ ፊት መንዳት ጀመሩ እኔም የመኪናዬን ማርሽ አስነስቼ በቅርብ ርቀት መከታተል ጀመርኩ ጥቂት ርቀቶች ከተጓዝኩ በሁላ  ወዲያው የእጅ ስልኬን አንስቼ ደወልኩ 📳 ጡጡጡጡጡጡጡ ....
ተነሳ......
አለቃ ያልከኝ ቦታ ነኝ  ታርጋ ቁጥራቸውም 00000 ብዬ እንደሚከተለው አሳወኩት ታርጋ ቁጥራቸው ትንሽ ግር አለኝ ቀጥዬም ተጨማሪ ሰዎች ላክልኝ አልኩት ...  እሺ እንዳልክ ይሆናል ወንዴ አለኝ እሺ  አልኩት ወንዴ ስላለኝ ደስ ብሎኛል ባለፈው ሳምንት ከፈፀምኩለት አንድ ተልዕኮ በሁላ ወንዴ እያለኝ ነው ሚጠራኝ ወንዴ ብሎ ሲጠራኝ ወንድነት ይሰማኛል  ቀጥሎም ተጠንቀቅ አለኝ እሺ አለቃ እጠነቀቃለሁ መልካም ስልኩ ተዘጋ ...📵
ዱዱዱ ......
የሚሳከል ይመስልሀል አለኝ ከበስተ ሁላዬ አንድ ጥቁር ወፍራም ሰውዬ 🥷በድንጋጤ  መራቄን ዋጥ አርጌ  😡 ማን ነክ አንተ እእእእእንዴት ብእእእትደፍረኝ ነው መኪናዬ ውስጥ የገባሀው ሌላ ነገር ሳይከተልክ ውጣ ውጣ ብዬ ሳንቧርቅ  ጮክ ብሎ ሳቀብኝና 😂  መሳሪያውን አውጥቶ አነጣጥሮ ደቀነብኝ እንዳትንቀሳቀስ አናትህን ሳልበጣጥሰው እንደትንቀሳቀስ ምድር ተከፍታ እንድትውጠኛ ተመኘው ልቤ በሁለት ተከፈለ አንድ ነገረ እንዲፈጠር ተመኘው ከመቀፅበት ከበስተጀርባ መኪናዬ ተገጨች ተኩስ ተከፈተ ከሁላዬ ያለውም ስውዬ ከመኪናዬ ወቶ ለማምለጥ ሲጥር እግሩን ተመታ ማን ይሔን እንደሚያረገ ለማወቅ እየጣርኩ ከመኪናዬ ወጥቼ ከበስተጀርባ ስመለከት ፊቷን ሸፍና ስታስፈራራኝ የነበረችው ሴት ናት በደስታ ሔጄ አቀፍኩት ተጠንቀቅ ጥቃቅን ነገሮች ዋጋ ያስከፍሉሀል አለች እሺ አመሰግናለሁ ህይወቴን ነው ያተረፍሽው መቼም ያንቺን ውለታ አልረሳውም መልካም ቀን ብላ ልትሰናበተኝ ስትሞክር እጇን ያዝኳት እና በድጋሜ አመሰግናለሁ ግን  ግን ምን አለች በጉጉት ፊትሽን ማየት ፈልጋለሁ  የእወነት ይሔን ያህል ጓግተካል አዎ እባክሽ
የሸፈነችውን ጭምብል ስታወልቅ  ምንሴን እንድትሆን እየተመኘሁ ነበር ....

be continue
By takle


በሀሳብ ጎዳና dan repost
የወንድአፍራሽ መርፌ
       ክፍል 3
.
.
.
.
ከሰመመኔ ሰነቃ ከፊትለፊቴ ጥቁር ሌዘር ያጠለቀው ጀብራሬ ተሰይሟል ........ምን እንደተፈጠረ አለቅም አብራኝ የነበረችው ምንሴ ወዴት እንደገባች እስከሁን የደረስኩበት ነገረ ዬለም አነጣጥሮ በጥፊ ከመታኝ በሁላ በረጅሙ ሳቀ
ትስማማለህ አትስማማም አለኝ
.
.
አልስማማም አልኩት..
.
.
ነገሩ እንዲ ነው የሆነው ስም  ያልጠቀሱልኝ በህቡ  የተደራጀ የስለላ ቡድን አባል ሁን የሚል ጥያቄ አቀረቡልኝ አሻፈረኝ አልኩ ከፊት ለፊቴ ጭንብል ያጠለቀች ወጣት ሴት ከጨለማ ውስጥ ጥቁር መነፅር አርጋ ወጣች  ፊቷ እንዲታይ ያልፈለገች ይመስል ተሸፋፍናለች ግን እንደዛም ሆኖ አይኖቿ ውብ ናቸው lift ውስጥ የተፈጠረውን ለማስታወስ እየጣረኩ ከፊት ለፊቴ የተሰየመችው ሴት  ጎርነን ባለ ድምፅ
አትስማማም አለችኝ
የማቀው ድምፅ መሰለኝ ግን ዬት እንደማቀው ዘነጋውት ከአቋሜ ውልፊጥ አላልኩም ነበር
.አልስማማም አልኩ ድጋሜ
አሁንም ማጅራቴን በክንዱ ነርቶ ከፊትለፊቷ ዘረረኝ
.
.
.
ብዥዥዥዥ  አለብኝ ሰቃዬ በርታብኝ  በስተመጨረሻ ሰቃይ ሲበረታብኝ ወደ ውሳኔ ገባው ከቦርሳ ውስጥ በኢንጊሊዘኛ የተፃፈ ፎርም መጣልኝ ሳልወድ በግዴ ፈረምኩ በጣም ጥሩ አለ ባለጭንብሉ ድህነት የመጀመሪያው ስራክ የሚሆነው የባለስልጣኑን ምንነት ና አድራሻ ማጣራት ይሆናል

. ይቅርታ አልኩ በተማፅኖ ፍራቻ ባቃተተው ድምፅ.. ምራቄን ዋጥ አርጌ ልብስ ስፌት ግን ማቆም አልፈልግም አልኩት

. ለምን አለኝ ኮስተር በማለት ጥቁር ግምባሩን ሰብሰብ አርጓ
ምክኒያቱም ጥርጣሬ ውስጥ ልገባ ችላለው አልኩት

. በጣም ጥሩ አለኝ ረጅም ጢሙን
    እያሻሸ በፈገግታ
ፈገግ ሲልልኝ እኔም ፈገግ ብዬ እንደሚከተለው ተናገርኩ .
.
. አንድ ጥያቄ ነበረኝ አልኩት በተማፅኖ ድጋሜ

. ፈገግ በማለት እንድናገረ በግንባሩ ምልክት ሰጠኝ
ከኔጋ የነበረችው ሴት ዬት ነው ያለችው አልኩት
አሁንም በድጋሜ ከበስተ ሁላዬ ማጅራቴን መተው ዘረሩኝ
 
be continue
                     by takle


በሀሳብ ጎዳና dan repost
በዚህች ተናጋሪ በዚህች አውሪ አለም
ከዝምታ በላይ መልስ ሚሆን ዬለም
by takle


በሀሳብ ጎዳና dan repost
የወንድ አፍራሽ መርፌ
ክፍል ሁለት
.
.
ከአስረኛ ፎቅ ወደ ታች አሻቅቤ አየው አልመጣችም ከማለዳ ጀምሮ የእግር ዱካዬን የሚከታተለው ባለ ጥቁር ሌዘር ልብስ ለባሽ ፈርጣማ ጎሮምሳ እግሮቹን በእግሮቹ ቆላልፎ እኔን መከታተል ከጀመረ ሰአታት አልፈዋል የሰውነቱን ግዝፈት ላየ አንድ ሰው አይመስልም ከኔ ምን እንደሚፈልግ ባላቅም እሱ ግን እኔን ከመመልከት እይታውን ለአንድአፍታ አላቋረጠም ነበር
ራሱን በጋዜጣ ከለላ አርጓ ያለየውት ለመምሰል ይሞክራል እኔ ግን በቀላሉ ነበር እንደሚከታተለኝ ያወኩት ጋዜጣውን ሲያነብ ገልብጦታል..... 
ያወኩት አልመሰለውም አይኖቹን ጋዜጣውን እንደማንበብ ከለላ አርጎ አቋርጦ ያየኛል ይሔ ሰው ወዶኝ ኖሯል እንዴ አልኩ በውስጤ ማን ያቃል የልብስ ደምበኛዬ ይሆናል እኮ አልኩ  ድንገት አይኔን ወደ ጉልበቱ ስሰነዝር የተቀደደ ቦታ አየው ልብስ ሊያሰፋ ፈልጎኝ ይሆን ሔጄ ከካፌው መርፌ ፈላልጌ ልስፈለት ይሆን አልኩ በውስጤ
ሆሀሆሆ አንተ ሰው አብዳሀል እንዴ አልኩ ራሴን .ምን ላርግ የተቀደደ ልብስ ሳይ አያስችለኝም አንድ አንዴማ ሆን ብዬ የራሴን ልብስ ቀድጄ የመስፋት አባዜ አለብኝ  ከሃሳቤ ስመለስ እናሳ እኔ በለስልጣን ወይ በለማአረግ አደለው ወይ የፖሎቲካ ሰው ከኔ ምን ፈልጎ ነው ሚከታተለኝ ነገሮች ሁሉ እንቆቅልሽ ሆኑብኝ ከባድ እንቆቅልሽ የማይፈታ እንቆቅልሽ  የእጅ ሰአቴን ስመለከት 9 ሰአት ሆኖ  ነበር የተቀጣጠርነው 8: ሰአት ነበር የምንሴ ማርፈድ አላሳሰበኝም ያሳሳበኝስ የዚ ውል አልባ ሰውዬ እኔ መከታተል ጉዳይ ነው የእጅ ስልኬን አንስቼ መደወል ጀመርኩኝ ሰልኩ ተነሳ አንድ መልስ ብቻ ነበር የሰመሁት ደርሻለው የሚል
ቆየሽ እኮ አልኳት በምፀት
መንገድ crowded ሆኖ ነበር መጠው ጥቅት ጠብቀኝ ትልቅ ታጋሾች ሁሉን ያገኛሉ ጥቅት ታጋሾች ደግሞ ሁሉም ያመልጣቸወል መጠው ጠብቀኝ አለች ብዙ ጊዜ ንግግሮቿዋ አይገቡኝም እሺ አፍጥኚው አልኩ ና ሰልኩን ዘጋወት ከምንሴ ጋ ነበር የተቀጠጠርነው እሷን ላገኝ ስለሆነ ደስ ብሎኛል ነገር ግን ሙሉ ደስተኝነት አልተሰማኝም የዚ ሰውዬ ጉዳይ ከደስታዬ በልጦ አሳስቦኛል
ሰላም  አለች የሚየምረው ፈገግታዋን አሳይታኝ ደስስስስ አለኝ የወነ ነገር ከለዬ ላይ አነሳችልኝ የልቤ ምትም በዛው መጠን ጨምሯል ቆየው አደል በጣም sorry
ችግር ዬለም አልኳት ቀጠሮዬን አክብረሸ ሰለመጣሽ አመሰግናለሁ አስተናጋጇ የምግብ menu ሰጠችን ለራሷ አዘዘች እኔ ግን የማዘውን አላቀውም ነበር ግራ ገብቶኛል ለአንተስ ምን ይምጣልህ  አለችኝ እሷ ያዘዘችውን አልኳት አሁን ነበር ዝምታው የተጀመረው የማወራው ጠፋኝ በዚ የሰውዬው እኔን መከታተል አሳስቦኛል በዚ የሷ ቆንጅና ቃላቶቼ ረክሰው ታዩኝ ዘምታውን ሰበረችው ስራ እንዴት ነው አለችኝ አሪፍ ነው አልኳት
ምግቡን በልተን ከጨረስን በሁላ ስለተዋወኩ ደስ ብልኛል እና ይህ ደስታዬ ሙሉ እንዲሆን አንድ ቦታ ልወስድ ፈልገለው እኔን አልኩ ማመን ከብዶኝ አዎ አለች ፈገግ ብላ እሺሺ ደስ ይለኛል ....ድንገት ሌዘራሙን ሰውዬ ሳየው ከቦታው ዬለም ነበር በማየው ነገር ተደሰትኩ ሲከታተለኝ የነበረው ግለሰብ በመሔዱ ደስ አለኝ  ሒሳብ ከፍለን ተያይዘን መውጣት ጀመርን  የlift በር ላይ ቆመን ሊፍቱ እስኪመጣ እየጠበቅን ነበር  የlift በር ሲከፈት ልቤ በድንጋጤ ከዳኝ የማየውን ነገር ማመን ከበደኝ...
     

                  
be continue...
by takle


በሀሳብ ጎዳና dan repost
የወንድ አፍራሸ መርፌ
        ክፍል 1
በአይኔ አነጣጥሬ ካየው በሁላ ክሩን ወደ መርፌው ሰደድኩት አሁንም በድጋሜ ሳትኩት ኤጭ አልኩ የተናደድኩት ክሩ ስላልገባልኝ ሳይሆን ያረጀው ስለመሰለኝ ነው በመንገዴ አንድ ወጣት ሲያልፍ ተመፅኜ ክሩን አስገባልኝ አልኩት እና  የደንበኞቼን  ልብሶች በመስፋት ቀኑን ተያይዤዋለው  ወንድአፍራሸ እባለለው ስለ እኔ ለማወቅ ከፈለጋቹ እኛ ሰፍረ ለአንድ ወጣት ልብስ ሰፍው ከወዴት ነው ብትሉ ሰው ሁሉ ወደ እኔ ይጠቁማቸወል ምን አለፋቹ የሰፈሩ special ልብስ ሰፊ ነኝ ማለት ትችላላቹ ኦ ጎረርኩ መሰለኝ ያው ቢሆንም ለሰፈሬ ታዋቂ ነኝ እድሜ ለመርፌ ና ለክር ... በአንድ ወቅት የልብሳቹን ቀደዳ እንዳምታዩት የራሳቸውን ቀደደ ብታዮ አለም ሰላም በሆነች ነበር .. የሚል ጥቅስ መኪናዬ ላይ  ለጥፌ ለአንድ ሳምንት ደንበኞቼን አጥቼ ነበር ለካስ ህዝቤ እውነት ርቆታል አልኩ በልቤ ውሸት ያጠገበውን ህዝብ ደግሜ ውሸት እንደ እርጎ እየጋትኩ የህይወታቸውን ሳይሆን የልብሳቸውን ቀደዳ በመድፈን  ተወጥሪያለው
....ወይ ነዶ አለች አንድ ወፍራም የመሰለች ድንቡሸቡሸ ልጃገረድ አቃታለው የሰፈራችን አለች የተባለች ጫት ነጋዴ ነች  ምነው አልኳት እሷን ለመስማት የጓጓው መስዬ....ፀሎት ጀምረሀል መሰለኝ አለችኝ ቁልቁል ተመልክታኝ
ማለት አልኳት እሱን ለመስመት ጆሮዎቼን እንደ አሀያ ጆሮ ቀጥ አርጌ እናሳ ወትሮ ፀሎት አርገ ነው እንጂ እንዲ ልብሳችን የሚቀደደው ልብሶቼ ያንተን የመርፌ ቀዳዳ  ያፈቀሩ ይመሰል ቀን በቀን ወደ አንተ ይመላለሳሉ ...ከዚ ንግግር ጀርባ ያለውን ቅኔ ለመፍታት እየጣርኩ ማን ያቃል እኔን ፈልገሸ አየቀደድሻቸው ቢሆንስ  አልኩ በልቤ እውነት ግን የሷን መመላለስ ላየ እውነት ያስብላል በነገራችን ላይ .ምንሴ. ትባለለች የሰፈራችን ቆንጆ ሴት ነች ቆንጅናዋን ላየ ሀምሳ ሴቶች ተጨፍልቀው የተሰራች ነው ምትመስለው አይኖቹ ሰልምልም ናቸው የሚያበሩ ይመስላሉ አንድ አንዴ እማ ክድን አርጋ ሰትገልጣቸው የደመና ግላጭ ፀሀይ ነው ምትመስለው  ጥርሶቻ በረዶ ያስቀናሉ ነጭ ናቸው signal ቢየየው ምርቱን ያቆማል ቅንደቦቿ ከንፈሮቿ ሁለ ነገሯ ልብ ያሸፍታል ለሷ ጓደኞች አዘንኩ ብቻ ግን ምን ልበላቹ  ሁለ ነገሯ የፍቅርን ቆሌ ይጠራል አልቀረልኝም ግን ምን ዋጋ አለው ለዚች መሰል ቆንጆ የወንድአፍራሸ መርፌ ልብስ ከመስፋት በቀር ልቧን ከልቤ አይሰፋው ነገር የህልም እንጀራ ሆና ቀረችብኝ ይገርማቸዋል ቀን በቀን ደጇ የሚሰየመው የሀገሬው ጀብራሬ ወጣት ጫቱን ፈልጎ ሳይሆን እሷን  ፈልጎ ነው ጫት ሚገዛው እሷን በማቀፍ ፋንታ ጫቱን አቅፎ እከኩን እየከከ ድድ ያሰጣል  አረ በሷ ምክኒያት ቀማቴ ሆኖም የቀረ አለ ምን አለፋቹ ከተማው ድዱን የሚየሰጠው እሷ ቤት ነው የወንዶች እግር ኳሰ ሜዳ በሉት  ችግሩ ሁሌ በሷ ሜዳ ነው ጨዋታው ነገር ግን በጨዋታው ጎል ማግባት   አይቻልም ይገርማችኋል እኔም ራሱ እሷን ማሰብ ከጀመርኩ ሰነባበትኩ ..በል አሁን ቶሎ ጨርሰልኝ አለች ከሀሳቤ ቀስቅሳኝ ሔደች .....እሺ አልኳት በአይኔ እየሸኘዋት  ወደ እኔ ዞራ ታየኛለች ብዬ ሰጠባበቅ ነበር ነገር ግን እሷ አልዞረችም ..

Be continue ........
By takle


በሀሳብ ጎዳና dan repost
#እንቅልፍ_እና_እውነታዎቹ
*

👉የሰው ልጅ የዕድሜውን አንድ ሦስተኛ የሚያሳልፈው በእንቅልፍ ነው። ይህም በአማካኝ 25 ዓመት ይሆናል።

👉በቀን ከ7 ሰዓት በታች መተኛት የሰዎችን አማካኝ የመኖሪያ ዕድሜ ይቀንሳል።

👉አላርም (የሚያነቃ ሰዓት) ከመፈጠሩ በፊት እንግሊዝ እና አየርላንድ ውስጥ ሰዎችን ከእንቅልፍ በመቀስቀስ የሚተዳደሩ ሠራተኞች ነበሩ። ሠራተኞቹ ማልደው ተነስተው በር እያንኳኩ ደምበኞችን ከእንቅልፍ ያስነሱ ነበር።

👉 ቀንድ አውጣ ያለማቋረጥ ለ3 ዓመት መተኛት ይችላል።

👉ድመቶች የዕድሜያቸውን 70 በመቶ የሚያሳልፉት በእንቅልፍ ነው። ድመቶች በቀን እስከ 16 ሰዓት ይተኛሉ።

👉 አሜሪካን ለ1 ቀን ብቻ ያስተዳደሩት ፕሬዝዳንት ዴቪድ አቹሰን፤ ከ24 ሰዓት የስልጣን ዘመናቸው ውስጥ አብዛኛውን ጊዜ ያሳለፉት በእንቅልፍ ነበር። ጊዜውም እ.ኤ.አ መጋቢት 4 ቀን 1894 ነው።

👉 ማይግሬን (ከባድ የራስ ምታት)፣ ዝቅተኛ የደም ግፊት እና የእንቅልፍ መቆራረጥ፣ የቅዥት ዋነኛ መንስኤዎች ናቸው።

👉በአንደኛው የዓለም ጦርነት ወቅት ፓል ከርን የተባለ የሀንጋሪ ወታደር የፊት ግንባሩን በጥይት ተመቶ እንቅልፍ የሚቆጣጠረው የአይምሮው ክፍል ላይ ከባድ ጉዳት ይደርስበታል። በዚህም ወታደሩ ለ40 ዓመታት ያህል (ቀሪ ዕድሜውን) ያለ እንቅልፍ አሳልፏል።

👉ቀጭኔዎች ንቁ ለመሆን በቀን ከ5 እስከ 30 ደቂቃ ብቻ መተኛት በቂያቸው ነው። ቀጭኔዎች በቀን በአማካኝ እስከ 5 ሰዓት ይተኛሉ።

👉ሞርፊን የሚለው ቃል የመጣው ሞርፈስ ከተባለው የጥንት ግሪኮች የእንቅልፍ እና የህልም አምላክ ነው። ሞርፊን የከባድ በሽታዎች የህመም ማስታገሻ ሲሆን በታማሚዎች ላይም የእንቅልፍ ስሜት ይፈጥራል።

👉 ምሽት ላይ ካፌን ያላቸው እንደ ቡና ፤ ሻይ እና ኮካ ያሉ (የሚያነቃቁ) መጠጦችን መጠጣት ፤ አይምሯችን ሜላቶኒን የተባለውን የእንቅልፍ ሆርሞን የሚለቅበትን ጊዜ እንዲዘገይ ያደርገዋል። ይህም መደበኛውን የእንቅልፍ ስርዓት በአማክኝ እስከ 40 ደቂቃ ድረስ ያዛባል።

👉የመተኛት ፍርሃት #ሶምኒ_ፎቢያ ይባላል።

👉አብዛኛው ሰው አልጋ ላይ ከወጣ በኃላ በ7 ደቂቃ ውስጥ እንቅልፍ ይወስደዋል።

👉ስራን በወቅቱ የማይሰሩ ሰዎች ለእንቅልፍ ችግር (ኢንሶምኒያ) የመጋለጥ ዕድላቸው ከፍ ያለ ነው።

👉 በተደጋጋሚ በነውጥ (ሁከት) የተሞሉ ህልሞችን ማየት፤ እንደ ፓርኪንሰን (የሚያንቀጠቅጥ በሽታ) እና ድሜንሻ (የመርሳት በሽታ) ያሉ የአይምሮ ህመሞች ምልክት ሊሆን ይችላል።

👉ህልም እያዩ ህልም መሆኑን መረዳት እና የህልሙን ትዕይንት በተወሰነ መልኩ መቆጣጠር መቻል ሉሲድ ድሪም ይባላል። በተለይ ቪዲዮ ጌም መጫወት የሚያዘወትሩ ሰዎች እንዲህ አይነት ህልሞችን በተደጋጋሚ ያያሉ።

👉ከ80 በላይ በሳይንስ የተለዩ የእንቅልፍ ችግሮች አሉ።

👉 የዓለም ህዝብ ቁጥር አንድ የእንቅልፍ መስተጓጎል ምክንያት ኢንተርኔት ነው።

👉 ከመተኛታችን ከ2 ሰዓት በፊት ቴሌቭዥን ማየት እንዲሁም ስልክ እና ኮምፒዩተር መጠቀም እንቅልፍ ያስተጓጉላል።

👉 የሰው ልጅ በአማካኝ የዕድሜውን 6 ዓመት የሚያሳልፈው ህልም በማየት ነው።

👉ዳክዬዎች የሚተኙት አንድ አይናቸው ሳይከደን ነው።

👉ስሉዝ የተባሉት እንስሳቶች 80 በመቶ የሚሆነውን የዕድሜያቸውን ከፍል የሚያሳልፉት በእንቅልፍ ነው። ዓለም ላይ ቁጥር አንድ እንቅልፋም እና ዘገምተኛ እንስሳቶች ስሉዝዎች ናቸው።

👉 ከየብስ እንስሳቶች በሙሉ አጭር የእንቅልፍ ጊዜ ያላቸው ዝሆኖች ናቸው። ዝሆኖች በቀን እስከ 2 ሰዓት ብቻ ይተኛሉ።

👉በእንቅልፍ ልብ የሚበሩ ወፎች አሉ። በተለይ ስደተኛ ወፎች (ወቅት እየጠበቁ ከሀገር ሀገር የሚጓዙ) አየር ላይ ለአጭር ጊዜ ያሸልባሉ።
__//__
"እን
ቅልፍና ሞት..." ብሎ ሃበሻ ስለተረተለት እንቅልፍ ይሄን ያህል ካወቅን አይበቃንም???????
#ቀናችሁ_ያማረ_ይሁን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏


በሀሳብ ጎዳና dan repost
እናትህን አሁን ሰለች ስማት ድምጿን ምትናፍቅበት ቀን ይመጣል


ስላገረሸብኝ ይቅርታ እንኩን ለአድዋ ድል በአል አደረሳችሁ ስንቶቻቹ ናቹ ግን አድዋ ተራራ መሆን ምታቁት
ለዝርዝሩ ባንክ ቤት ይሂዱ
https://t.me/takle20


በሀሳብ ጎዳና dan repost
አንዱ ምን አለ ሴት ልጅ የዱር አራዊት ብትሆን ኖሮ የሀገሬው ወንድ ጫቃ በገባ ነበረ
ክብር ለድሮ ና ለአንድ አንድ የዘመኔ ሴቶች


በሀሳብ ጎዳና dan repost
ሀገር በፍቅር እንጂ በጦርነት አትገነባም


በሀሳብ ጎዳና dan repost
ቆይ እኛ ሀገር ሁሌ ለምን መብራት ይጠፋል መብራቱን ሳያጠፉ መስራት አይችሉም እስከ መች ነው ምንሰቃየው


በሀሳብ ጎዳና dan repost
አንድ ቀን ሁሉም
.
.
.
.
ቀብሩ ስንሳት ነው ተባብለው ይቀብሩሀል


በሀሳብ ጎዳና dan repost
ህግን ማንም አይለወጥም
.
.
.
.
.
ከገንዘብ በቀር 😂


በሀሳብ ጎዳና dan repost
ሰው አንተን መጥላት የሚጀምረው ስህተቱን ለሱ መንገር ስትጀምር ነው
By takle


From collected reference pic
0926272878
@yidnesart
@yidne567


በሀሳብ ጎዳና dan repost
ጨቅጫቃው ባል!

ለአርባ አመታት በሰላም ይኖሩ የነበሩት ባልና ሚስት ካለልክ መጨቃጨቅ ከጀመሩ ወደ አንድ አመት ሆኗቸዋል፡፡ አለመስማማቱ የጀመረው ባል ሚስትን፣ “ለምጠይቅሽ ጥያቄዎች መልስ አትሰጪኝም፣ እኔን የማናገር ፍላጎት ስለሌለሽ መዝጋት ጀምረሻል” በማለት መበሳጨት ጀምሮ ነው፡፡

ለብዙ አመታት በፍቅርና በመስማማት ይኖሩ የነበሩ እነዚህ ባልና ሚስቶች በድንገት እንደዚህ አይነት አለመግባባት ሲፈጠርባቸው ጉዳዩ ለወዳጆቻቸው ሁሉ ግራ አጋብቷል፡፡ ባልም እንዲሁ ምን እንደሚያደርግ እርግጠኛ አልነበረም፡፡ ምክንያቱም የሚስቱን ሁኔታ ሲያጤነው ምንም አልተለወጠችም፡፡ ያየው ለውጥ ለሚጠይቀው ጥያቄ መልስ አለመስጠቷ ላይ ብቻ ነው፡፡ በተለያየ መልኩ ካስተዋላት በኋላ ግን፣ “በቃ ጆሮዋ እየደከመ መጥቶ ነው” ብሎ ደምድሟል፡፡ እርግጠኛ መሆን ግን ፈልጓል፡፡

አንድ ቀን ባልየው የስነ-ልቦና አዋቂ ለሆነው ለአማካሪው ስለችግሩ ሊያማክረው ወደ ቢሮው ሄደ፡፡ ትውውቃቸው የረጅም ዘመን ስለነበር የሞቀ ሰላምታ ከተለዋወጡ በኋላ፡፡ ተቀምጠው ማውጋት ጀመሩ፡፡

ባልየው፣ “ስራ የሚበዛብህ ሰው እንደሆንክ አውቃለሁ፡፡ ሌሎችም ሰዎች ሊያማክሩህ ይጠብቁሃል፡፡ ወደ ሃሳቤ ልግባ፤ በአጭሩ ሚስቴ ማድመጥ አቁማለች፡፡ እየናቀችኝ ይመስለኝ ነበር፣ አሁን ግን ሳስበው ጆሮዋ መስማት ሳያቆም አይቀርም” ብሎ ከሚስቱ ጋር ስላለው ችግርና እንዴት ለሚጠይቀው ጥያቄ መልስ መስጠት እንዳቆመች፣ በሁኔታውም ስሜቱ እየተጎዳ እንደሆነ ተረከለት፡፡

ይህ የብዙ አመታት ልምድ ያለው አማካሪ ገና ታሪኩን በመስማት ላይ እያለ ችግሩ በአንድ ጊዜ ገባው፡፡ ምክሩ አጭርና ግልጽ ነበር፡፡ “ዛሬ ወደቤት ስትገባ ከ20 ሜትር ርቀት ላይ ሆነህ አንድ ጥያቄ ጠይቃት፣ ካልሰማችህ ከ15፣ ከዚያም ከ10፣ ከዚያም ከ5 ሜትር እያልክ በምን ያህል ርቀት ላይ ስትሆን መልስ እንደምትሰጥህ አጣራ” አለው፡፡
ሰውየው ወደቤቱ ሄዶ የተባለውን አደረገ፡፡

ከ20 ሜትር ርቀት ላይ ሆኖ፣ “ዛሬ ራት ምንድን ነው?” ብሎ ጠየቀ፣ መልስ አላገኘም፡፡ ይህንኑ ጥያቄ ከ15 እና ከ10 ሜትር ርቀቶች ላይ ሆኖ ሲጠይቅ አሁንም መልስ አላገኘም፡፡ ከ5 ሜትር ርቀት ላይ ሆኖ ለአራተኛ ጊዜ፣ “ዛሬ ራት ምንድን ነው?” ብሎ ገና ከመጠየቁ መልስን በፍጥነት አገኘ፡፡ “ሶስት ጊዜ ነገርኩህ፣ አሁን ለአራተኛ ጊዜ ነው የምነግርህ፣ ለራት የተዘጋጀው መኮሮኒ ነው” ብላ መለሰችለት፡፡ ለካስ አልሰማ ያለው ጆሮ የባል እንጂ የሚስት አልነበረም፡፡ ባልየው ይህን እውነታ ከገባው በኋላ ወደ አማካሪው ለመመለስ ሙከራም አላደረገ፡፡

ችግሩ ያለው እኔው ጋር ይሆን?

“እይታ” ከተሰኘው የዶ/ር ኢዮብ ማሞ መጽሐፍ ውስጥ የተወሰደ፡፡


በሀሳብ ጎዳና dan repost
ብዙ ጊዜ ሰዎች የሚከሱት ሰለ መክሳት እያሰቡ ነው
by takle


በሀሳብ ጎዳና dan repost
#ማቶሳላ ... 900 ዓመት ኖረ ፣
#የ200 መቶ አመት አፍላ ወጣት ሆኖ
#የ160 ዓመት .... ኮረዳ አፈቀረ ።
እሷም ሳታውቅለት እየተሰቃየ
በዓይን ፍቅር ብቻ ለ20 ዓመት ቆየ ።

ከዛም የሆነ ቀን እንደምንም ደፍሮ
ብቻዋን እንዳለች ማፍቀሩን ቢነግራት
ትንሽ ግዜ ስጠኝ ...
30 ዓመት ብቻ ላስብበት አለች ።
ከዛም እሺ ብላው #ለ65 ዓመት እየተጠናኑ
ሰውን በሚያስቀና ደስ በሚል አይነት ፍቅረኛሞች ሆኑ ።

ምንም ሳያስቡት 100 ዓመት አለፈ
ከዛም የሆነ ቀን አሰብ አረገና ፀጉሩን እያከከ
ሌላ ሰው ሳይጠልፋት ...
ለሃብታም ሳይድሯት ሽማግሌ ላከ ።

ታዲያ በዚህ ግዜ 375 ,, 400 አልሞላት
የአሁን ልጅ ፈጣን ነው እሷን ደስ እንዳላት
ምን ማድረግ ይቻላል ከተፈቃቀዱ ...
አሉና አባትዬው እጇን እየሳሙ
እቺ አንድ ፍሬ ልጅ ...
ለዚህ በመብቃቷ በጣም ተገረሙ❗️

#ጥያቄ ❓
#ማቶሳላ ፀጉሩን ለስንት ዓመት ነው ያከከው ❓🤣🤣


በሀሳብ ጎዳና dan repost
የሞትክ ቀን ስለ አንተ ጥሩ ነገረ ማውራት ይጀምራሉ ከአንተናት በለይ ይሆናል ሬሳክ ይበልጥካል ከዲያ ምን ያስኮፍሳል


በሀሳብ ጎዳና dan repost
አንዱ ጀለስ ገናን በማስመልከት ጨብሶ መታ ብቻውን ወደ ቤቱ ሲሔድ ሰፈሩ ጭር ሲል ምን ብሎ ዘመረ
አለልኝ አባቴ አለልኝ ጌታዬ
ዘመን የማይሽረው ባለ ሁለታዬ
😢 ይቅር ይበለን

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.