X joke and tech dan repost
የሰኔ 14/2012 ዓ.ም የፀሐይ ግርዶሽን በተመለከተ ይህንን መረጃ አንብቡት፡፡ ጠቃሚ እና ጥንቃቄ መኖር እንደሚገባው የሚያሳስብ ስለሆነ ለጥንቃቄ ይጠቅማል፡፡
(ሀ) የ2012 ዓ.ም ግርዶሽ የሚታየው፡-
- ሰኔ እሁድ 14/2012 ዓ.ም ነው፣
- በግርዶሹ 6፡00 ሰዓት የሚፈጅ ጨለማ ይታያል፡፡
- በመላ ኢትዮጵያ ይታያል፡፡
- በተለይ ወለጋ፣ ጎጃም፣ ጎንደር፣ ደሴ፣ አላማጣ፣ ኢንጂባራ 98% ጨለማ ሆኖ ይታያል፡፡
- የዓለምን አሰራር የኢኮኖሚ፣ የፖለቲካን፣ የከፍተኛ የተፈጥሮ ኃይል ሊገኝ ይችላል ብለው ሳንቲስቶች ሀሳባቸውን እየሰነዘሩ ይገኛሉ፡፡
- ቀለበታማ የፀሐይ ግርዶሽ
- በዚህ አጋጣሚ ሰኔ እና ሰኞ ገጥሟል፡፡
- ከምዕራብ ኢትዮጵያ እስከ ሰሜን ኢትዮጵያ ድረስ ግርዶሹ ይታያል፡፡
- ፀሐይ 98% ትሸፈናለች፡፡
(ለ) የሚታይበት እና የሚያበቃበት፡-
- ከማዕከላዊ አፍሪካ ከኮንጎ ይነሳል፣ ሱዳን፣ ኢትዮጵያ፣ የመን፣ ፓኪስታን፣ ታይዋን፣ ንድና ቻይናን አቋርጦ ፓስፊክ ውቂያኖስ ላይ ያበቃል፡፡
(ሐ) የፀሐይ ግርዶሽ በሚከሰትበት ጊዜ ይከሰታሉ ተብለው የሚጠበቁ…
- አበቦች የፈኩትን መልሰው ይዘጉታል፣
- የቤት እንስሳት ሊደናገጡ ወይም ሊረበሹ ይችላሉ፣
- የደመናና እና የንፋስ እንቅስቃሴ ሊዛባ ይችላል ወይም የአየር ሁኔታ ሊቀየር ይችላል፣
- የኤሌክትሪክ ፍጆታ ሊጨምር ችላል፡፡ 2015 በተለይ ከዚህ ቀደም በእንግሊዝ 4% ጨምሮ እንደታየ ይነገራል፡፡
- የኮሚኒኬሽን ሳታላይቶች ላይ መዛባት ሊከሰት ይችላል፡፡
- ወፎች መዘመር ሊያቆሙ ይችላሉ፣
(መ) ግርዶሹን ለማየት የተመረጠች አገር፡-
- ግርዶሹን ለማየት ኢትዮጵያ ተመርጣለች….
- ግርዶሹ ደረቃማ የአየር ሁኔታ ያለበት አካባቢ ተመራጭ ሆኗል፡፡
- በተለይም ላሊበላ፣ ሮሃ፣ ላስታ፣
- ግርዶሹ ላሊበላን ያቋርጣል
(ሠ) ሙሉ ግርዶሹ የሚታይበት ወቅት
- ከሌሊቱ ሰኔ 14/2012 ዓ.መ
- 11፡00 ሰዓት ይጀምራል፣
- ከጠዋቱ 12፡45 እስከ ቀኑ 6፡33
- በቀን ሜርኩሪን እና ቬነስን እናያለን
(ረ) ማስጠንቀቂያ፡-
- በዓይን ለማየት አይቻልም ዐይን ያሳውራል፣
- በሱቅ ውስጥ የሚሸጥ መነጽር መጠቀም አይገባም፡፡
- ለፀሐይ ግርዶሽ ተብሎ የተዘጋጀ መነጽር አለ፡፡
- መነጽሩ በአገር ውሰጥ አይገኝም፡፡
- ሲጨልም ማየት እንችላለን ነገር ግን ያለመነጽር ለማየት አንሞክር፣
- ዐይናችን ሊፈስ ይችላል፣
ከቀጥታ የመጋቤ ሀዲስ ሮዳስ ታደሰ የYouTube የቀጥታ ስርጭት የተገኘ መረጃ ነው፡፡
Please #Share አድርጉት የምትወዷቸውን ካልተገባ አደጋ ታደጉአቸው Please #Share
@fraol_tech