أخرج الترمذي في سُننه بسندٍ جيِّدٍ عن أنس رضي الله عنه قال: سمعت رسول الله صلى الله عليه وسلم يقول: قال الله تبارك وتعالى يا ابن آدم إنَّك ما دعوتني ورجوتني غفرت لك على ما كان فيك ولا أبالي يا ابن آدم لو بلغت ذنوبك عنان السماء ثمَّ استغفرتني غفرت لك ولا أبالي يا ابن آدم إنَّك لو أتيتني بقراب الأرض خطايا ثمَّ لقيتني لا تشرك بي شيئا لأتيتك بقرابها مغفرة
ቲርሚዚይ በሱነኑ ውስጥ ጠንካራ በሆነ ሰነድ በዘገበውና አነስ ባወራው ሐዲስ ረሱሉላህ صلى الله عليه وسلم እንዳሉት አላህ ይላል “የአደም ልጅ ሆይ አንተ እኔን እስከለመንከኝና ተስፋ እስካደረግክብኝ ድረስ የፈለገው ያህል ወንጀል ቢኖርብህም እንኳን እምርሃለሁ፤ ግድ የለኝም። የአደም ልጅ ሆይ! ወንጀልህ ሰማይ ጫፍ ቢደርስና ከዚያም ምህረትን ብትጠይቀኝ እምርሀለሁ፤ ግድ የለኝም። የአደም ልጅ ሆይ! አንተ መሬትን የሚሞላ ወንጀል ሰርተህ ወደኔ ብትመጣ ከዛም በኔ ላይ ምንም ሳታጋራ እኔ ጋር ብትገናኝ እሷን በሚሞላ ምህረት ወዳንተ እመጣ ነበር።”
አላሁ አክበር! የአላህ እዝነት እንዴት ሰፊ ነው! አላህ ዘንድ የተውሒድ ደረጃ እንዴት ትልቅ ነው! “የአደም ልጅ ሆይ! አንተ መሬትን የሚሞላ ወንጀል ሰርተህ ወደኔ ብትመጣ ከዛም በኔ ላይ ምንም ሳታጋራ እኔ ጋር ብትገናኝ እሷን በሚሞላ ምህረት ወዳንተ እመጣ ነበር።“ የዚሁ ሐዲስ ተመሳሳይ ትርጉም ያለው አህመድና ሐኪም የዘገቡትና አቡ ዘር ረ.ዐ. ባወራው ሐዲስ
عن أبي ذرٍ قال حدَّثنا الصادقُ المصدوقُ صلى الله عليه وسلم في ما يروي عن ربِّه أنَّه قال: الحسنةُ بعشر أمثالها أو أَزيد, والسيئة بواحدةٍ أو أغفرُ, ولو لقيتني بقرابِ الأرض خطايا ما لم تشركْ بي لقيتك بقرابها مغفرة
በእውነት የተላከው እውነተኛው صلى الله عليه وسلم ከጌታው እንደዘገበው አላህ ይላል “አንዲት መልካም ስራ የምትፃፈው በአስር አምሳያዎቿ ነው፤ ወይም እጨምራለሁ። መጥፎ ስራ ደግሞ የምፅፈው በአምሳያው ብቻ ነው፤ ወይም እምራለሁ። መሬትን የሚሞላ ወንጀል ይዘህ እኔ ጋር ብትገናኝ በኔ ላይ እስካላጋራህ ድረስ እሷን በምትሞላ ምህረት እገናኝሀለሁ።”
አላህ ሆይ ምስጋና ይገባህ! አላህ ለባሪያው ያለው እዝነት እንዴት ሰፊ ነው! እሱን አንድ አድርጎ ማምለክ ደረጃው አላህ ዘንድ እንዴት ትልቅ ነው! አላህ ሆይ ተውሒዳችንን አረጋግጥልን ወንጀላችንንም ማረን!
ኢንሻአላህ ይቀጥላል
☟ SHARE ☟
http://T.me/History_Written_in_Blood