ይህ አለም አቀፍ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው። ስብሰባውን እየመሩ ካሉ ሳይንቲስቶች ውስጥ ኒቃብ የለበሰች እህት እያያችሁ ነው። ወዳጆች ተባባሪ ፕሮፌሰር ናት። PhD ያገኘችው ከ University of Oslo ነው። እና አክሱም ላይ ያላችሁ ኋላ ቀሮች ራሳችሁን አለም ጋር አራምዱ። ሴት ልጅ በለበሰችው ልብስ ምክንያት ትምህርት አትማሪ የምትባልበት 10ኛው ክፍለ ዘመን አይደለም።
©Kh abat
©Kh abat