Update
በወረባቦ ወረዳ በቢስቲማ ከተማ በፉርቃን መስጅድ
በወረባቦ ወረዳ እና በዙሪያዋ የምትገኙ ሙስሊም ማህበረሰቦች በሙሉ የፊታችን እሁድ በቀን 04/05/2017 ከጧቱ 3:00 ጀምሮ በፉርቃን መስጂድ ደማቅ የዳዕዋ ፕሮግራም ስለተዘጋጄ ትገኙ ዘንዳ ጥሪ ተደርጎላችኋል።
የፕሮግራማችን ሰዓት ማሳወቅ
1 ሸይኽ ሙሀመድ ሁሴን ቢስቲማ
🎤እንኳን ደህና መጣችሁ ና አጠር ያለ ምክር
2 ሸይኽ ሀሰን አሊ
🎤የሽርክ አደገኝነት
3 ሸይኽ ሙሀመድ መኪን
🎤የዝሙት አስከፊነትና የሶሻል ሚዲያ አጠቃቀም
4 ሸይኽ ሙሀመድ አሚን
🎤ሱናን አጥብቆ መያዝና ቢድዓን መራቅ
5 ሸይኽ ጀማል ዘሀቢ
🎤አተውሂድ አወለን
6 ሸይኽ ኢማም
🎤ዒልም በመፈለግ ላይ መበርታትና ኦለሞችን ማክበር
7 ሸይኽ ሙሀመድ ሰይድ
🎤መሳዓለቱል ኡዝር ቢል ጀህል
8 ሸይኽ አህመድ አወቀ
🎤ወደ አላህ እንመለስ
9 ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ
🎤ጓደኛህ ማን ነው እና ለወላጆች መልካም መዋል
10 ሙርሰል (አንሷር) ሰይድ
11 አልይ ሰዒድ
12 አንሷር ሙሀመድ
ሌሎችም መሻይኾች፣ ኡስታዞች እና ወንድሞችም ይኖራሉ ተብሎ ይጠበቃል ኢን ሻ አላሽ
በእለቱ በቦታው ተገኝታችሁ ፕሮግራሙን መከታተል ለማትችሉ ዳታ ካለ ከዚህ በታች ባለው ሊንክ የምናስተላልፍ ይሆናል ኢን ሻ አላህ
ጆይን https://t.me/yedesse_selfyochi_yedewa_channel
ግሩፑ ላይ ጆይን እያላችሁ ወንድሞችን እና እህቶችን አድ እናድርግ ‼
https://t.me/yedesse_selfyochi_group
የዳዕዋ ፕሮግራም እና የመሻይኾች የትውውቅ ፕሮግራም
በወረባቦ ወረዳ በቢስቲማ ከተማ በፉርቃን መስጅድ
በጃዕፈር ኢብኑ አቢ ጧሊብ የዳዕዋና የቁርዓት ማዕከል የተዘጋጄ
በወረባቦ ወረዳ እና በዙሪያዋ የምትገኙ ሙስሊም ማህበረሰቦች በሙሉ የፊታችን እሁድ በቀን 04/05/2017 ከጧቱ 3:00 ጀምሮ በፉርቃን መስጂድ ደማቅ የዳዕዋ ፕሮግራም ስለተዘጋጄ ትገኙ ዘንዳ ጥሪ ተደርጎላችኋል።
የፕሮግራማችን ሰዓት ማሳወቅ
ጧት ከ 3:45— ዝሁር ዳዕዋ
ከ 8:20— አሱር ዳዕዋ
ከአሱር— 11:20 ጥያቄና መልስ
ከመግሪብ— ኢሻ ዳዕዋ
ተጋባዥ መሻይኾች የዳዕዋ ርዕሳቸው
1 ሸይኽ ሙሀመድ ሁሴን ቢስቲማ
🎤እንኳን ደህና መጣችሁ ና አጠር ያለ ምክር
2 ሸይኽ ሀሰን አሊ
🎤የሽርክ አደገኝነት
3 ሸይኽ ሙሀመድ መኪን
🎤የዝሙት አስከፊነትና የሶሻል ሚዲያ አጠቃቀም
4 ሸይኽ ሙሀመድ አሚን
🎤ሱናን አጥብቆ መያዝና ቢድዓን መራቅ
5 ሸይኽ ጀማል ዘሀቢ
🎤አተውሂድ አወለን
6 ሸይኽ ኢማም
🎤ዒልም በመፈለግ ላይ መበርታትና ኦለሞችን ማክበር
7 ሸይኽ ሙሀመድ ሰይድ
🎤መሳዓለቱል ኡዝር ቢል ጀህል
8 ሸይኽ አህመድ አወቀ
🎤ወደ አላህ እንመለስ
9 ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ
🎤ጓደኛህ ማን ነው እና ለወላጆች መልካም መዋል
10 ሙርሰል (አንሷር) ሰይድ
11 አልይ ሰዒድ
12 አንሷር ሙሀመድ
ሌሎችም መሻይኾች፣ ኡስታዞች እና ወንድሞችም ይኖራሉ ተብሎ ይጠበቃል ኢን ሻ አላሽ
ለሴቶችም በቂ ቦታ አለን ‼