🌿🌿እፅ ብሩክ ይእቲ እፀ ህይወት ዘውስተ ገነት ወዕፀ መድኃኒት በዲበ ምድር🌿🌿
በግእዝና በአማረኛ የእፅዋት ስም ዝርዝር ገቢር
በግእዝ በአማረኛ ገቢር
ሀ-ሁ-ኀ ፩-፫-፳
እፀ ሃሌሉያ መንቶች ለፍቅር
እፀ ሀሎ ከድንጋይ ላይ የሚበቅል ለመአቅብ
እፀ ሀመር ሶስት ማእዘን ያለው
እፀ ሀዋርያ ቆንጥር ለፍጥነት
እፀ ሃሊላ , ሄላ ሚዳቁያ
እፀ ሀረገ ህይወት የበርሃው አሰርኩሽ ለፍቅር
እፀ ሀዊ ማህያ ሹንሹና ሀያ
እፀ ህልው ማቱሳላ/እንደማቱሳላ ለእድሜ
እፀ ህሊና እጺ ሂሶጵ ጎፍጨጭ /የሳሙና እንጨት
እፀ ህርማኤል/ከርሜላ ችፍርግ ለፍቅር
እፀ ህይወት ጂልዋት ለተሀድሶ
እፀ ህሪና አርና ሆደን ለማጽዳት
እፀ ሆል ሁለገብ ለድንገተኛ ህመም
እፀ ሆህት በዋሻ ውስጥ የሚገኝ ሀረግ ለሀብት
እፀ ሆሳእና የዘንባባ ዘር/ ሰሌን ለመጽንኤ እስኪት
እፀ ሆርሳ ድርሺት/ታርይገማ ለብዙ ነገር
እፀ ሆማ ጥቁር ዛፍ ለጽናት
ሆምሄም፡ ሀምሀም ቅል
ለ ፪
እፀ ልባዊ/ገፀ ሰብእ የሰው አካል ምስል ሴቴና ወንዴ ያለው ለፍቃድ
እፀ ለባዊት በሽናሻ እምነት ደንገቦ ለብዙ ነገር
እፀ/ፀሀይ/ለት ልት ለማለስለስ
እፀ ልባዌ/ነጭ ብሎ ወርቅና ብር የመሰለ ለመቀያየር
እፀ ልብ የልብ ቅርፅ ያለባት /የሴት ልብ ለመስተፍቅር
እፀ ልቡና ተልባ የመሰለች መፍትሔ
እፀ ልባ ቅጠልዋና አበባዋ የልብ በቅርፅም ያላት ለፍቅር
እፀ ልቡ የወይን ቅጠል የመሰለ የአለው ልቡን የሚነሳ
እፀ ልበሰብኦ እንደ እንሰት ደም የሚፈሳት
እፀ ልቦት ትንሽዋ ሟጠሽ ለገበያ
እፀ ልጎት አዝዋሪት ለብዙ ነገር
እፀ ልህም/እፀ ላህም የጥጃ ጨንገር ለመፍትሄ
እፀ ሎልያ ቅጠሉ ብርና ወርቅ የመሰለ ለሀብት
እፀ ሎል ሎል ለስራይ
እፀ ሎልና ላሎ ዛፍ ለሆድ ደዌ
እፀ ሎምዝ ሙዝ ለደረት ለችፌ
እፀ ሎዛን የሽቶ ተክል
መ ፬
እፀ መሰውር ከፊላ ጋር የሚገኝ ድቃቅ እፀ ለመሰወር
እፀ መስቀል ከአበባዋ ቅጠልዋ መስቀለኛ ለአእምሮ
እፀ መሶብ አበባዋ መሶበወርቅ የመሰለ ለሀብት
እፀ መሀሪ /መረሪ ሬት ለሁሉም ለቆዳ
እፀ መቀር መቀር የጣን ዛፍ ለእጣን
እፀ መና እንጎችት የመሰለ ለተሀድሶ
እፀ መናሂ መናሂ ለተለያየ መፍትሔ
እፀ ሙሴ በትር ሙሴ ለሀብት
እፀ መዶኬ አመድማዶ
እፀ ማሪያም ማርየ ፍሬው ጣፋጭ ለቀለም
እፀ መንድግ ሟጠሺ ለገበያ
እፀ መክሱት ጢብጢቦ ለመክስት
እፀ መንድንግፅ የሰው ገፅ ስሩ የመሰለ
እፀ ማእዛ አበባው ባለ መአዛ ለመአዛ
እፀ መአዝ ስሩ ክብ ለትምህርት
እፀ መንስኤ ሙት አንሳ ለተሃድሶ
እፀ መፍርህ ፍየል ፈጂ ለመፍትሄ አቃቤ
እፀ ማእዜ ማቱሳላ ለእድሜ
እፀ ምስያጥ ቀበርቾ ለማህጠንት
እፀ ምናሂት ሂና ለቀለም
ሰ ፭ እፀ ሰለሞን/ሰጢን ጠነጎገ የግራር አይነት ለሜሮን
አፀ ስሀብ የላም ጡት ለጉልበት መጽንኤ
እፀ ሰብፅሰ ሰኪኪኖን ለወንዴው የወንድ ለሴቴው የሴት ብልት ያለው/ለፈለጉት ነገር መሆን የሚችል/
እፀ ሰላቢላ የጅንጀሮ እመጫት ለወገብ መጽንኤ
እፀ ሰረገላ ከዛፍ ወደ ዛፍ የሚሸጋገር ሃረግ
/ለመጽንኤ ለሁሉም/
እፀ ሰገም ገብስ
እፀ ሰብአብ ክምችች ያለ የችፍርግ አይነት
/ለሰብስብ/
እፀ ሰማይ/ሰንተው እንደዋርካ ዘከዛፍ ላይ የሚበቅል /ለራእይ ለመአዛ /
እፀ ሰቅል የተመሳቀለ ስርና ድንች ለዝናብ
እፀ ሰናይ/ሰንበልት ጥሩ መአዛ ያለው ዛፍ
/ለተለያየ መፍትሔ /
እፀ ሲኦል በረግረግ ቦታ የምትበቅል ለቁስል
እፀ ሲና ዛና ዋሽንት ዋሽንት ለውኃ ጥም ለመንድግ
እፀ ሲባርዮስ ቀዩ አብሽ ለመክስት ለማስከር
እፀ ሰንድሮስ የእጣን ዛፍ ለመአዛ
እፀ ሲናር እንክርዳድ ለስካር/ለቁስል
እፀ ሲናሬ ስናር እንግዶ እህል ለምግብ
እፀ ሲላን እንስላል
እፀ ሳቤቅ የአረግ ሬሳ ለምች መፍትሔ
እፀ ሳዶቅ ባንባ ወይም ባቡሌላ ለወይን ጠጅ
እፀ ሲሮብ እንቧጮ ለገበያ
እፀ ስጋ የድንች ስር መስሎ የቀላ ለደም ጥራት
እፀ ስግው ፍሬው ሰውነትን የሚያድስ ለተሀድሶ
እፀ ስርው የአደንድን ዘር ሙታአንሳ ለመጽንኤ
እፀ ስብሀት ዳቦ የመሰለ ክብ ስር ያለው ለሀብት
እፀ ሶላ የሾላ ዛፍ አይነት ለወይን
እፀ ሶባ ችብሃ ጥሉሳ ለተሀድሶ
እፀ ሶማ ሱማያ ሱፋ ሰሃ
ረ ፮ እፀ ረሃ እሴቴው ሬት ለልብ ለቆዳ
እፀ ረሌ ከስሩ ወፍ እንቁላል የምትጥል ለመካን
እፀ ረሞይ ቀንጣፋ የመሰለ ለአእምሮ
እፀ ረዶስ/ናርዶስ ቀረፋ ለመፍትሔ/ለቅመም
እፀ ሩፋኤል ቅጠሉ ሲነኩት የሚገላበጥ
/ ለብዙ ነገር/
እፀ ሩት አርቴ ለመአዛ
እፀሪታ እሴቴ ሬት ለብዙ ነገር
አፀ ሪሃ ሰርቲ ለመቀመም
እፀ ራግሄ ግራምጣ ለመንጠቅ
እፀ ራምኖን ዶግ ለተለያየ መፍትሔ
እፀ ራጎን የባብገላ የመሰለ ለተለያየ መፍትሔ
እፀ ራሄል ሺልም ልም ዛፍ ለእንስሳ ርቢ
እፀ ርትሀት ሙታንሳን የመሰለ ለመንስኤ
እፀ ርግብ/እስካሮን አረግ የሆነ የሽቶ ዛፍ
እፀ ሮማን ሮማን ለቁስል ለፍቅር
እፀ ሮሜል አዝዋሪት አረግ ለመፍዘዝ
እፀ ሮያል አሩጥ መስላ አረግ ለምርዋፅ
እፀ ሮዝ ሮዝመሪ ለቅመም
እፀ ሮዘይ እንዘረዘይ ለቁስል ደዌ
ይቀጥላል ........................................
በግእዝና በአማረኛ የእፅዋት ስም ዝርዝር ገቢር
በግእዝ በአማረኛ ገቢር
ሀ-ሁ-ኀ ፩-፫-፳
እፀ ሃሌሉያ መንቶች ለፍቅር
እፀ ሀሎ ከድንጋይ ላይ የሚበቅል ለመአቅብ
እፀ ሀመር ሶስት ማእዘን ያለው
እፀ ሀዋርያ ቆንጥር ለፍጥነት
እፀ ሃሊላ , ሄላ ሚዳቁያ
እፀ ሀረገ ህይወት የበርሃው አሰርኩሽ ለፍቅር
እፀ ሀዊ ማህያ ሹንሹና ሀያ
እፀ ህልው ማቱሳላ/እንደማቱሳላ ለእድሜ
እፀ ህሊና እጺ ሂሶጵ ጎፍጨጭ /የሳሙና እንጨት
እፀ ህርማኤል/ከርሜላ ችፍርግ ለፍቅር
እፀ ህይወት ጂልዋት ለተሀድሶ
እፀ ህሪና አርና ሆደን ለማጽዳት
እፀ ሆል ሁለገብ ለድንገተኛ ህመም
እፀ ሆህት በዋሻ ውስጥ የሚገኝ ሀረግ ለሀብት
እፀ ሆሳእና የዘንባባ ዘር/ ሰሌን ለመጽንኤ እስኪት
እፀ ሆርሳ ድርሺት/ታርይገማ ለብዙ ነገር
እፀ ሆማ ጥቁር ዛፍ ለጽናት
ሆምሄም፡ ሀምሀም ቅል
ለ ፪
እፀ ልባዊ/ገፀ ሰብእ የሰው አካል ምስል ሴቴና ወንዴ ያለው ለፍቃድ
እፀ ለባዊት በሽናሻ እምነት ደንገቦ ለብዙ ነገር
እፀ/ፀሀይ/ለት ልት ለማለስለስ
እፀ ልባዌ/ነጭ ብሎ ወርቅና ብር የመሰለ ለመቀያየር
እፀ ልብ የልብ ቅርፅ ያለባት /የሴት ልብ ለመስተፍቅር
እፀ ልቡና ተልባ የመሰለች መፍትሔ
እፀ ልባ ቅጠልዋና አበባዋ የልብ በቅርፅም ያላት ለፍቅር
እፀ ልቡ የወይን ቅጠል የመሰለ የአለው ልቡን የሚነሳ
እፀ ልበሰብኦ እንደ እንሰት ደም የሚፈሳት
እፀ ልቦት ትንሽዋ ሟጠሽ ለገበያ
እፀ ልጎት አዝዋሪት ለብዙ ነገር
እፀ ልህም/እፀ ላህም የጥጃ ጨንገር ለመፍትሄ
እፀ ሎልያ ቅጠሉ ብርና ወርቅ የመሰለ ለሀብት
እፀ ሎል ሎል ለስራይ
እፀ ሎልና ላሎ ዛፍ ለሆድ ደዌ
እፀ ሎምዝ ሙዝ ለደረት ለችፌ
እፀ ሎዛን የሽቶ ተክል
መ ፬
እፀ መሰውር ከፊላ ጋር የሚገኝ ድቃቅ እፀ ለመሰወር
እፀ መስቀል ከአበባዋ ቅጠልዋ መስቀለኛ ለአእምሮ
እፀ መሶብ አበባዋ መሶበወርቅ የመሰለ ለሀብት
እፀ መሀሪ /መረሪ ሬት ለሁሉም ለቆዳ
እፀ መቀር መቀር የጣን ዛፍ ለእጣን
እፀ መና እንጎችት የመሰለ ለተሀድሶ
እፀ መናሂ መናሂ ለተለያየ መፍትሔ
እፀ ሙሴ በትር ሙሴ ለሀብት
እፀ መዶኬ አመድማዶ
እፀ ማሪያም ማርየ ፍሬው ጣፋጭ ለቀለም
እፀ መንድግ ሟጠሺ ለገበያ
እፀ መክሱት ጢብጢቦ ለመክስት
እፀ መንድንግፅ የሰው ገፅ ስሩ የመሰለ
እፀ ማእዛ አበባው ባለ መአዛ ለመአዛ
እፀ መአዝ ስሩ ክብ ለትምህርት
እፀ መንስኤ ሙት አንሳ ለተሃድሶ
እፀ መፍርህ ፍየል ፈጂ ለመፍትሄ አቃቤ
እፀ ማእዜ ማቱሳላ ለእድሜ
እፀ ምስያጥ ቀበርቾ ለማህጠንት
እፀ ምናሂት ሂና ለቀለም
ሰ ፭ እፀ ሰለሞን/ሰጢን ጠነጎገ የግራር አይነት ለሜሮን
አፀ ስሀብ የላም ጡት ለጉልበት መጽንኤ
እፀ ሰብፅሰ ሰኪኪኖን ለወንዴው የወንድ ለሴቴው የሴት ብልት ያለው/ለፈለጉት ነገር መሆን የሚችል/
እፀ ሰላቢላ የጅንጀሮ እመጫት ለወገብ መጽንኤ
እፀ ሰረገላ ከዛፍ ወደ ዛፍ የሚሸጋገር ሃረግ
/ለመጽንኤ ለሁሉም/
እፀ ሰገም ገብስ
እፀ ሰብአብ ክምችች ያለ የችፍርግ አይነት
/ለሰብስብ/
እፀ ሰማይ/ሰንተው እንደዋርካ ዘከዛፍ ላይ የሚበቅል /ለራእይ ለመአዛ /
እፀ ሰቅል የተመሳቀለ ስርና ድንች ለዝናብ
እፀ ሰናይ/ሰንበልት ጥሩ መአዛ ያለው ዛፍ
/ለተለያየ መፍትሔ /
እፀ ሲኦል በረግረግ ቦታ የምትበቅል ለቁስል
እፀ ሲና ዛና ዋሽንት ዋሽንት ለውኃ ጥም ለመንድግ
እፀ ሲባርዮስ ቀዩ አብሽ ለመክስት ለማስከር
እፀ ሰንድሮስ የእጣን ዛፍ ለመአዛ
እፀ ሲናር እንክርዳድ ለስካር/ለቁስል
እፀ ሲናሬ ስናር እንግዶ እህል ለምግብ
እፀ ሲላን እንስላል
እፀ ሳቤቅ የአረግ ሬሳ ለምች መፍትሔ
እፀ ሳዶቅ ባንባ ወይም ባቡሌላ ለወይን ጠጅ
እፀ ሲሮብ እንቧጮ ለገበያ
እፀ ስጋ የድንች ስር መስሎ የቀላ ለደም ጥራት
እፀ ስግው ፍሬው ሰውነትን የሚያድስ ለተሀድሶ
እፀ ስርው የአደንድን ዘር ሙታአንሳ ለመጽንኤ
እፀ ስብሀት ዳቦ የመሰለ ክብ ስር ያለው ለሀብት
እፀ ሶላ የሾላ ዛፍ አይነት ለወይን
እፀ ሶባ ችብሃ ጥሉሳ ለተሀድሶ
እፀ ሶማ ሱማያ ሱፋ ሰሃ
ረ ፮ እፀ ረሃ እሴቴው ሬት ለልብ ለቆዳ
እፀ ረሌ ከስሩ ወፍ እንቁላል የምትጥል ለመካን
እፀ ረሞይ ቀንጣፋ የመሰለ ለአእምሮ
እፀ ረዶስ/ናርዶስ ቀረፋ ለመፍትሔ/ለቅመም
እፀ ሩፋኤል ቅጠሉ ሲነኩት የሚገላበጥ
/ ለብዙ ነገር/
እፀ ሩት አርቴ ለመአዛ
እፀሪታ እሴቴ ሬት ለብዙ ነገር
አፀ ሪሃ ሰርቲ ለመቀመም
እፀ ራግሄ ግራምጣ ለመንጠቅ
እፀ ራምኖን ዶግ ለተለያየ መፍትሔ
እፀ ራጎን የባብገላ የመሰለ ለተለያየ መፍትሔ
እፀ ራሄል ሺልም ልም ዛፍ ለእንስሳ ርቢ
እፀ ርትሀት ሙታንሳን የመሰለ ለመንስኤ
እፀ ርግብ/እስካሮን አረግ የሆነ የሽቶ ዛፍ
እፀ ሮማን ሮማን ለቁስል ለፍቅር
እፀ ሮሜል አዝዋሪት አረግ ለመፍዘዝ
እፀ ሮያል አሩጥ መስላ አረግ ለምርዋፅ
እፀ ሮዝ ሮዝመሪ ለቅመም
እፀ ሮዘይ እንዘረዘይ ለቁስል ደዌ
ይቀጥላል ........................................