Jordan Kinyera ይባላል የዩጋንዳ ዜግነት ያለው ሲሆን በ6 ዓመቱ አባቱ ይህንን የራሱን የነበረ መሬት በሕጋዊ መንገድ አቶት ነበር ይህ ልጅ 18 ዓመት በትምህርት ህይወት ካሳለፈ በዋላ በጠበቃ ሰራተኝነት ተቀጥሮ ከ23 ዓመት በዋላ አሸንፎ የአባቱን መሬት የግሉ አድርጎታል!
@Real_World_Fact🌍
For Your Comment
@Eyoele
@Real_World_Fact🌍
For Your Comment
@Eyoele