THE GOAT LM10™ 🇪🇹


Гео и язык канала: Иран, Фарси
Категория: не указана


🇪🇹በኢትዮጵያ🇪🇹 የአለማችን ምርጡ ተጫዋች የሚገኝበት የሊዮኔል አንድሬስ ሜሲ ኦፊሻል የቴሌግራም ጣቢያ እንኳን በደህና መጣችሁ!
👇
ለማስታወቂያ ስራ
┏━━❀ ━❀~━┓
@bina24l🌿🌸
┗━━❀━━❀━┛ 
• ᴄʀᴇᴀᴛҧʀ © @bina24l

Связанные каналы

Гео и язык канала
Иран, Фарси
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


➡️ የሜሲ እና ሮናልዶ በ ኢንተርናሽናል መድረክ ያላቸው ቁጥር

@LEO_MESSI7
@LEO_MESSI7


ትውስታ ፦
ሜሲ በ 19 ዓመቱ ሪያልማድሪድ ላይ ይሄን ሰርቶ ነበር 😍🐐

@LEO_MESSI7
@LEO_MESSI7




የ ፒኤስጂው አሰልጣኝ ፓቼቲኖ ስሙ በሰፊው ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር እየተነሳ ይገኛል በፒኤስጂ ቢቆይ ይሻላል ወይስ ቢለቅ ? 👇
Опрос
  •   አዎ ቢለቅ ይሻላል
  •   አይ ቢቆይ
476 голосов


The king is here 👑♥️🔥

🇦🇷@LEO_MESSI7🇪🇹
🇦🇷@LEO_MESSI7🇪🇹


የፊፋ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ሽልማት ዕጩዎች ፡

🇦🇷 ሊዮኔል ሜሲ
🇫🇷 ካሪም ቤንዜማ
🇧🇪 ኬቭን ዴብሮይኔ
🇵🇹 ክሪስቲያኖ ሮናልዶ
🇵🇱 ሮበርት ሌዋንዶስኪ
🇧🇷 ኔይማር
🇳🇴 ኤርሊንግ ሀላንድ
🇮🇹 ጆርጂኒዮ
🇫🇷 ንጎሎ ካንቴ
🇫🇷 ኬሊያን ምባፔ
🇪🇬 መሀመድ ሳላህ

ጥር 17,2022 ላይ አሸናፊው ይፋ ይደረጋል ።

🇦🇷@LEO_MESSI7🇪🇹
🇦🇷@LEO_MESSI7🇪🇹


ከ2004 ጀምሮ የጎልደን ቦይ ሽልማት አሸናፊ የሆኑ ተጫዋቾች

🚨ሜሲ ባላንዶርም ጎልደንቦይም ያሸነፈ ብቸኛዉ ተጫዋች ነዉ

🇦🇷@LEO_MESSI7🇪🇹
🇦🇷@LEO_MESSI7🇪🇹


◾️ሜሲ ለ12 ተከታታይ አመት ከ40 ጎል በላይ ያስቆጠረ የመጀመሪያዉ ተጫዋች ሆኗል

🇦🇷@LEO_MESSI7🇪🇹
🇦🇷@LEO_MESSI7🇪🇹


ሜሲ ከማንችስተር ሲቲ ሊጫወት
2 ቀን ቀረዉ 🔥🔥🔥

🇦🇷@LEO_MESSI7🇪🇹
🇦🇷@LEO_MESSI7🇪🇹


ሜሲ በ2021 በ34 አመቱ 41 ጎልና 15 አሲስት
ሜሲ በ2009 በ22አመቱ 41 ጎልና 15 አሲስት

ተመሳሳይ ቁጥር

🇦🇷@LEO_MESSI7🇪🇹
🇦🇷@LEO_MESSI7🇪🇹


ኢሄን ቻናል በ7000 ብር በአካል መግዛት ይችላል።


7ተኛው ባላንዶር 7 ቀን ብቻ ነበረው😍😍😍❤️❤️❤️❤️

@LEO_MESSI7
@LEO_MESSI7


እንደ ሌፓርሲያን ዘገባ ከሆነ ሊዮ ሜሲ ባላንዶሩን ለማግኘት ቀናቶች ብቻ ቀርተውታል።

@LEO_MESSI7
@LEO_MESSI7


የ ዛሬ ፕሮግራማችን ከ 120 ብር በላይና የ 100mb የ ኢንተኔት ጥቅል ሸልመናል

ሀይለኛ ፍክክር የነበረበት በ ሰከንድ ተበልጠው ሽልማት ያጡበት

❤️ ከተቻለ ማታ እንገናኛለን


ብዙዎቻችሁ መልስ እየላካቹህ ነው ስፖንሰራችን ካልተቀላቀሉ መልሱን ቀድማችሁ ብትመልሱም እናንተ ትታለፍና ለ ሁለተኛ ሰው እንሸልማለን

ስፖንሰራችን @etsportnews


ሜሲ በ 2021 ለሀገሩ ስንት ጎል ና አሲስት አለው

መልስ @raskalu_bot ብቻ


ሌላም ጥያቄ እንጨምር ሌላ ስፖንሰር አለ


የ ሽልማቱ ጥያቄ

የ ሊዮንየል ሜሲ ቁመቱ ስንት ሜትር ነው

መልሳችሁን በ @raskalu_bot ብቻ ላኩልን


የ 50 ብር ካርድ የ ሚያሸልመውን ጥያቄ ልልክ ነው ready ናችሁ


እንዴት አደራችሁ 😍


ባለፈዉ ሜሲ ከሀገራት ጨዋታ በኋላ የተናገረው ሀገሬን ለአለም ዋንጫ አሳልፊያለው አሁን ግን ሙሉ ትኩረቴ ፒኤስጂ ላይ ነው ብሎ ነበር እየተገበረው ነው። 😘

@LEO_MESSI7
@LEO_MESSI7
@leo7_gallery

Показано 20 последних публикаций.

34 641

подписчиков
Статистика канала