ግማሽ ሱንና እና በግማሹ እንዳይሰራበት ሰዎችን የጠራው ማነው? ይህ አቡ ዩሱፍ ነው፤ የአቡ ሐኒፋ ባልደረባ ዚንዲቅ ለሆነው ዩሱፍ ቢሽሪል መሪሲይ መልስ ሲሰጥ
طلب العلم بالكلام هو الجهل والجهل بالكلام هو العلم, وإذا صار الرجل رأسًا في الكلام قيل زنديق أو رُمِيَ بزندقة: أخرجه الخطيب البغدادي في تاريخ البغداد
“የዒልመል ከላምን (ፍልስፍና) እውቀት መፈለግ አላዋቂነት (ጀህል) ነው። ዒልመል ከላምን አለማወቅ እውቀት ነው። አንድ ሰው በፍልስፍና መሪ ሲሆን ዚንዲቅ ይባላል፤ ወይም በዚንዲቅነት ይታማል።” ኸጢቡል ባግዳዲይ ታሪኹል በግዳድ በሚለው መፅሀፉ ዘግቦታል።
ከጫፍ እስከ ጫፍ በሙስሊም ሀገራት ውስጥ ያሉትን የአሻዒሪያ መድረሳዎችን ተመልከት! አዝሀርና ሌሎችም ውስጥ የተእዊል ዓቂዳዎችን፣ ዒልመል ከላምና ፍልስፍናን እንጂ አያስተምሩም። ይህ ከላይ የተመለከትነው የአቡ ዩሱፍ ንግግር ነው። ደውለቱል ኢስላሚያ ካሉ ሰዎች ውስጥ የሆነ ሰው ንግግር አይደለም። “አንድ ሰው በኢልመል ከላም ቁንጮ ሲሆን ዚንዲቅ ይባላል።” አዝሀርን ቢያይ ኖሮ ምን ይላል ተብሎ ይጠበቃል? የኢማሙ ሻፊዒይን ረሒመሁላሁ ተዓላ ንግግር ስማ! አልኢማም ኢብን ዓብዲል በር ጃሚኢል በያኒል ዒልሚ ወፈድሊሂ በሚለው ኪታቡ፣ አቢል ቃሲም አስበሀኒይ በአልሑጃህ እንደዚሁም ኢማሙል በገዊይ በሸርሕ አስሱንናህ መፅሀፋቸው ውስጥ የዘገቡትን የኢማሙ ሻፊዒይ ንግግር ስማ! ኢማሙ ሻፊዒይ
قال الشافعيُّ رحمه الله حكمي في أصحاب الكلام أن يُضربوا بالجريد ويُحملوا على الإبل ويُطافُ بهم في الأشاعر والقبائل ويُنادى عليهم هذا جزاءُ من ترك الكتابَ والسُّنَّةَ وأخذ في الكلام
“የፍልስፍና (አልከላም) ሰዎች ላይ የኔ ፍርድ የሚሆነው በጅራፍ እንዲገረፉ፣ በግመል ላይ ተጭነው በየጎሳውና በየነገዱ እንዲዝዞሩና ‘ኪታብና ሱንናን የተወና ፍልስፍናን የተማረ ሰው ዋጋው ይህ ነው’ ተብሎ ጥሪ እንዲደረግበት ነው።” ብሏል።
በሁሉም ሙስሊም ሀገራት ውስጥ ያሉት የሸሪዓ ኮሌጅ ተብለው የሚጠሩት ኮሌጆች የአሻዒራንና የማቱሪዲያን የፍልስፍና፣ ከላምና መንጢቅን መንሀጅ የሚከተሉ ናቸው። አሻፊዒይ ቢያያቸው ኖሮ ምን ይል ነበር? በኛ ዘመን የሚገኙ የከላም ሰዎች አፈንጋጭነታቸው ከበፊተኞቹ የባሰ ነው። በኛ ዘመን ያሉት ይባስ ብሎ አብዛኛዎቹ ዘንደቃ (ንፍቅና) ላይ ናቸው። አልኢማም ኢብን ዓብዲል በር ረሒመሁላህ ማቲዕ ጃሚዑ በያኒል ዒልሚ ወፈድሊህ በሚለው ኪታቡ
قال الإمام ابن عبد البر أجمع أهل الفقه والآثار من جميع الأمصار أنَّ أهلَ الكلامِ أهلُ بِدَعٍ وزيغٍ ولا يُعدُّون عند الجميع في طبقات الفقهاء وإنَّما العلماء اهل الأثر والتفقّثه فيه ويتفاضلون فيه بالإتقان والميز والفهم: انتهى كلامه يرحمه الله من كتابه الماتع جامع بيان العلم وفضله
“የሁሉም ከተሞች የፊቅህና የአሳር ሰዎች የከላም ሰዎች የቢድዓና ጥመት ሰዎች መሆናቸውንና ሁሉም ዘንድ ከፉቀሃኦች ደረጃ (ጠበቃ) ውስጥ እንደማይቆጠሩ ተስማምተዋል። ዑለማኦች ማለት ሱንና የያዙና የሚማሩት ሰዎች ናቸው፤ በሱም ላይ በመለየትና በመረዳት ይበላለጣሉ።” ብሏል።
በዚህም ምክንያት የባጢል ሰዎች ዓቂዳቸው የዘቀጠ፣ እንግዳና ጨለማ ነው፤ ከወሕይ ብርሀን የመጣ አይደለም፤ ቅጥፈቶች፣ ጥሬጣሬዎች፣ ዝንባሌዎችና ቢድዓዎች ብቻ ናቸው፤ የተቆረጠ ነው። ከምድር በላይ ከተገረሰሰና ለርሱም ምንም መደላደል ከሌለው ዛፍ ነው። ጥርት ያለው ሱንኒይ የተውሒድ ዓቂዳ ግን እሱ ሰማያዊ፣ ከፍጡራን ጌታ የወረደ፣ በሱንና ግልፅ በሆነው ኪታብ (ቁርአን) የተፃፈ ዓቂዳ ነው፤ አላህን በሚፈሩ ሙእሚኖች ልብ ውስጥ ተጠብቆ የቆየ ነው፤ በሱም መልእክተኞችና አንቢያኦች የተላኩበት፣ በሱም ከሰማዩ ጌታ ኪታቦች የወረዱበት ነው፤ በነብያት መደምደሚያ እስከወረደበት ጊዜ ድረስ ወደሱም ጥሪ አደረገ፤ በሱም ከፊሉን ወዳጅ ከፊሉን ደግሞ ጠላት አደረገ። ለሷም ብሎ ወታደሮችን አዘጋጀ። እሱን የታዘዙትን ሰዎች ይዞ አሻፈረኝ ያሉትን ተዋጋ። በዚህም ከተሞችን እስከመክፈት ደረሰ። ሙእሚኑ ትውልዶች ከትውልድ ወደ ትውልድ አስተላለፉት፤ ተቀባበሉት፤ ከሰሐቦች ዘመን ወደ ታቢዒኖችና ወደ ታቢዒን ታቢዒኖችና ከነሱም በኋላ ወደ መጡት ተወራረሱት። ጥበቃውን በመጨመር ለሷም ሰነድ ያላቸውና ሰነድ የሌላቸው መፅሀፍቶች ተዘጋጁ። በሷም ኢጃዛዎችን መስጠትና መያዝ ተጀመረ፤ ተውሒድ ልክ በመልእክተኞችና አንቢያኦች ላይ እንደወረደው የተሟላና ጥርት ያለ ሆኖ ወይም ዳመናም ሆነ ጥላ ያላንዠበበት ወይም ቆሻሻም ሆነ እንክርዳድ ያልገባበት ሆኖ ለኛ እስከሚደርሰን ድረስ ተወራረሱት። አላህ ሆይ ለዚህ ፀጋ ምስጋና ይገባህ!
ኢንሻአላህ ይቀጥላል።
☟ SHARE ☟
http://T.me/History_Written_in_Blood