አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዓለም ዓቀፍ የእንሰት ሲምፖዚየም በማካሄድ ላይ ይገኛል፡፡
"ወደ ዓለም አቀፍ የተመጣጠነ ምግብ ደኅንነት" በሚል ጭብጥ ላይ የሚመክረው ሲምፖዚየሙ፤ የሥነ ምግብ ደህንነት ለማረጋገጥ በሚያግዙ የእንሰት ምርምር እና ፈጠራ አዳዲስ እድገቶች ላይ እየተወያየ ነው፡፡
በሲምፖዚየሙ ላይ በርካታ የምርምር ሥራዎች እየቀረቡ ሲሆን፤ እንሰትን ተጠቅመው የተሠሩ የተለያዩ ምርቶች ለዕይታ ቀርበዋል፡፡
የእንሰት ምርትን በአዳዲስ የፈጠራ ሃሳቦች ታግዞ ከሀገር ውስጥ አልፎ ለውጭ ገበያ ለማቅረብ እየሠራ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡
ድርቅን መቋቋም የሚችለው የእንሰት ምርት፣ በኢትዮጵያ ብቻ ከ20 ሚሊዮን በላይ ተጠቃሚዎች እንዳሉት ይታመናል፡፡
🙏Share share🙏
👇👇ለተጨማሪ መረጃ👇👇
https://t.me/Temhert_Minister1