አንድ ወንድም እንዲህ ብሎል
በአላህ ይሁንብኝ ተማሪ ነኝ አካውንቴ ውስጥ ያለው ይሄ ብቻ ነው የሰጠሁት ብር እዚ ግባ ሚባል ባይሆንም አላህ ኒያውን እንጂ መጠኑን አያይም ብዬ ነው ፤ ዱንያ ላይ ብቸኛው ምኞቴ
"" ጠንካራ ሀፊዘል ቁርዓን መሆን ነው ""
እየቀራሁም ነው ግን ሁኔታዎች እየተደራረቡ ስላስቸገሩኝ እባካችሁ ከዚህ ሁሉ ውድ የአላህ ባሮች አላህ በቀጥታ እሺ ሚለው አይጠፋምና የብሩን መጠን ሳታዩ ለአላህ ብላቹ ከልብ ዱዐ አርጉልኝ። አደራ
ያለውን ሙሉ የሰጠና ካለው ላይ ትንሽ የሰጠ እንዲሁም ምንም ያልሰጠ ደረጃቸው ይለያያሉ
ይህ ወንድማችን ያለውን ነው የሰጠው ተማሪ ነው ። በሰደቃውም የተመኘው ዱንያን አይደለም ቁርዓንን መሀፈዝ ነው ። አላህ ያሳካለት አላህ ይገዘው የቁርዓን ሰወች የአላህ ልዩ ቤተሰቦች ናቸውና አላህ ከነሱ ያርገው ።
ዱዓ አርጉለት