Forward from: ሞአ አንበሳ።
💠ይሳካል ይሆናል!
"ትልቅ ህልም ካለህ ሁሌም አሁን ያለህን ያጣኸውን፣የሌለህን ፣ጎዶሎህን ወይም ያለህበትን ሁኔታ ሳይሆን መድረሻህን እያየህ ወደ ህልምህ እሩጫህን ቀጥል አንድ ቀን ያየኸውን ትሆናለህ።ይሄ እውነት ነው።ትልቅ ፅናት መስዋትነት እና ትግስትን ይፈልጋል ይሳካል ይሆናል።